Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር 001/2018 በደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የወናጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች

በደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የወናጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች፣ በአካባቢ ማቴሪያል የሚሰራ ፈርኒቸር፣ ከውጭ ሀገር የሚገቡ ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክል እና ካሜራ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 17, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ለፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ ስሙ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተጠቀሰው ተበዳሪ ብድር ባለመከፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ

ለፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 12/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢያዎች ተይዘው እና

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Government(Oct 16, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/tendering/346deb13-0604-4677-87af-f2f57099d37e/open  Invitation to Bid  ጉምሩክ ኮሚሽን የመቐለ ቅ/ፅ/ቤት የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች