Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Somali Regional State Water Bureau (SRS -WB) SRS/WB/RWSP/WD/16/2017 E.C Re-bid To: All Eligible Contractors The

The Somali Regional State Water Bureau (SRS WB) Invites Sealed Bids from Qualified and Eligible Bidders for the Procurement of the Construction of Civil Works, Supply and Laying of Pipes and Fittings, Supply, Installation and Commissioning of Electro-mechanicals for Boriale Village of Dolo Ado District Water Supply Project

Addis Zemen(Oct 17, 2025)   ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት መስኖ ውሀ አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት መስኖ ውሀ አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት በኢዩ ካፌ የበጀት ለስሜን ሜጫ እና ለባንጃ ወረዳ ለቡና ልማት ማስፈጸሚያ አገልግሎት የሚውል የቨርሚ ተስቦ ትል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 17, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለብድር በዋስትና

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር 001/2018 በደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የወናጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች

በደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የወናጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች፣ በአካባቢ ማቴሪያል የሚሰራ ፈርኒቸር፣ ከውጭ ሀገር የሚገቡ ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክል እና ካሜራ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች