Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 04, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2018 የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የካፍቴሪያ መስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ወይም ሆቴሎችን በግልጽ ጨረታ ለ2ኛ ጊዜ አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል።

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2018 የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የካፍቴሪያ መስተንግዶ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ወይም ሆቴሎችን በግልጽ ጨረታ ለ2ኛ ጊዜ አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የተሽከርካሪ ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ንብረት የሆነው ፎርድ ተሽከርካሪ ሞዴል (FORD EVEREST) በዘርፉ በተሰማሩት በግልጽ ጨረታ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ንብረት የሆነው ፎርድ ተሽከርካሪ ሞዴል (FORD EVEREST) በዘርፉ በተሰማሩት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የግልጽ እና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ03/03/2018

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ሽያጭ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የሞተር ሳይክል ግዥ፣ የሻይ ቡና እና የምግብ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች