Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Dec 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8c5d0edf-7db8-4ad8-98e1-e077cad183f7/open Reference Number: ECC-NCB-G-0266-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/G/2018/BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የተፈጥሮ አበባ ግዥ

Addis Zemen(Dec 29, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው (የህንጻ መሳሪያ) ፌሮ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው (የህንጻ መሳሪያ) ፌሮ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 8/2018 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቆላና መስኖ

የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለቆላና መስኖ ጽህፈት ቤት የግንባታ ማሽነሪ ኪራይ በጨረታ በማዉጣት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሙሉ ሽፈራው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዮናስ ሃጎስ መካከል ስላለው

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በባለቤትነት የሚያስተዳድራቸውንና ለተለያዩ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ሱቆችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የድርጅቱ ስም የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በባለቤትነት የሚያስተዳድራቸውንና

የባሌ ትራንስፖርት፤ ከብት፤ ንግድ እና ልማት አክሲዮን ማህበር 61 ሰው የሚጭን ፊያት N3 ዘመኑ ያለፈበት ለረጅም ዓመታት የቆመ ለመለዋወጫ አገልግሎት የሚውል አውቶቡስ ለመሸጥ ይፈልጋል

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ የተለያዩ አገልግሎት የማይሰጡ ተንቀሳቃሽ የከባድ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች፣ የተለያዩ አሮጌ ማሽኖች እና የተለያዩ አይነት ሞዴል ተሽከርካሪዎችን አሁን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ

Humanity & Inclusion (HI) Invites Eligible Bidders for the Supply of Visibility Materials.

2merkato.com (Jun 06, 2026) CALL FOR TENDER – (CFT) Supply of Visibility Materials  Reference No. HI/ETH/LOG/CFT/010/2026   Date of publication of CFT

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የጣውላ ምርት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጣውላ ምርት ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OFWE/XA08/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና

Corps Africa/Ethiopia Hereby Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Suppliers for the Supply and Delivery of Seven (7) Brand New HP Pavilion 12th Generations with Intel Processor and a Sony A7 IV Camera.