Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Oct 30, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dce7c350-722b-4ff3-83bb-bca31a89b91c/open Lot Information
Prime Minister Office: Procurement of LED LAMP WARM WHITE
Government(Oct 30, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/73a2b252-3525-402b-b670-fbefd050b6a2/open Lot Information Procurement Reference Number: EBTBS-NCB-NC-0015-2018-PUR Object of Procurement: በአዲስ አበባ ከተማ
የኢትዮጵያ ደም እና ቲሹ ባንክ አገልግሎት: በአዲስ አበባ ከተማ የተሟላ የሪፍሬሽመንት አገልግሎት እና ½ ሊትር ውሃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Be’kur(Oct 27, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉና በድጋሜ ለሚወጣዉ ለግንደወይን ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት፤ በከተማዉ
በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉና በድጋሜ ለሚወጣዉ ለግንደወይን ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት፤ በከተማዉ ለሚሰራዉ የአደባባይ ግንባታ ጨረታ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የአገር ዉስጥ ፈርኒቸር፣ ዘመናዊ ፈርኒቸር፣ አደባባይ ግንባታ እንዲሁም የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Oct 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የመኪና መጠገኛ ጋራዥ (Gurage shade with accessories) ኪራይ ጨረታ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን የልማትና
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ስር የሚተዳደረው «ዳይካክ ሁለገብ ጋራዥ፤ ልዩ ልዩ አገልግሉቶች ኪራይ ማዕከል» በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 07 በቤት ቁጥር 9999 (ከሸገር ዳቦ ፊት ለፊት 100ሜ ገባ ብሎ) ያለውንና አጠቃላይ ስፋቱ 885 ስኩዌር ሜትር የሆነ ሰፊና ዘመናዊ ጋራዥ ባለበት ሁኔታ ማከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና
The Horn Economic and Social Policy Institute (HESPI) is Seeking a Qualified and Experienced Environmental Safeguarding Consultant to Effectively Deliver the Required Output for this Key Policy Document Development
Fortune(Oct 26, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። The Horn Economic and Social Policy Institute P.O. Box 2692 code
The Mothers and Children Multi-sectoral Development Organization (MCMDO) Invites Eligible and Qualified Vehicle Rental Service Providers to Submit Their Proposals for the Supply of Rental Vehicles
Reporter(Oct 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። BID ANNOUNCEMENT No -ESP 48/2025 Car
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና
ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ ከደንበኞች የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እንዲሁም የተለያዩ የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ (ፕላስቲክ ነክ የሆኑና ያልሆኑ ራዲያተር ኤሲ ኩለር ባትሪ፣ ቼርኬ፣ ጎማ፣ የተለያዩ ጋቢናዎች ወዘተ…) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ ከደንበኞች
The Water and Land Resource Center (WLRC) Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Supply of Seven (7) Field Vehicles: Toyota Land Cruiser Hard Top, Model HZJ76L-RKMRS HO
Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። BID FOR PURCHASE OF VEHICLES 1. The Water and Land Resource
ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም፤ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር SD/55/25 ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን
የሲዳማ ቡና አብቃይ ገበሬዎች ኀ/ሥራ ዩኒየን በቡና ኤክስፖርት ሥራ ላይ የተሠማራ ሲሆን እ.ኤ.አ ነሐሴ 31, 2025 የተጠናቀቀውንና በ”IFRS” የተሠራ የአንድ ዓመት ሂሣብ በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሲዳማ ቡና አብቃይ ገበሬዎች ኀ/ሥራ ዩኒየን የሂሣብ ምርመራ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ከዚህ በታች