Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ገመኮኤ 03/2018 የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ አይቬኮ የውሃ
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ አይቬኮ የውሃ ቦቴ አጠቃላይ የቦዲ፣ የመካኒካልና የኤሌከትሪካል ሲስተም የጥገና አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 08/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው (የህንጻ መሣሪያ) ፌሮ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU/PMO/NCB/08/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የፅህፈት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽህፈት ቤት የፅህፈት መሳሪያዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አድምቃቸው ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘላለም መኮንን መካከል
የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የባቱ አንድ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለጋራ መኖሪያ የማህበሩ ነዋሪዎች የቴሌቨዥን አገልግሎት ደረጃውን በጠበቀ ኬብልና መልቲ ስዊች በመጠቀም ለ13 ብሎኮችና ለ5 ኮሚናሎች 4 የጋራ ሳተላይት ዲሾችን በአንድነት መዘርጋትና እንዲሁም የውበት (LCD) መብራቶችን በ3 ህንጻ ላይ 52 አምፖሎችን መዘርጋት የሚችሉ ባለሙያዎችን በሕጋዊ ጨረታ አወዳድሮና በውል ተዋውሎ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የባቱ አንድ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለጋራ
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ
በደቡብ ኢትዮጵያ ወላይታ ዞን ጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመንግሥት ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚያስፈልጉ የመኪና ጎማ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። 2ተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር መደበኛ 2-2018 በደቡብ
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በአማራ ክልል በደ/ማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግሥታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ እያስገነባቸው ላሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውል ለደ/ማርቆስ እና ለደ/ብርሃን ጠ/ሆስፒታል የትራንስፎርመር አቅርቦትና ገጠማ፣ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አቅርቦት፣ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውል የፈርኒቸር እቃዎች አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የውሃና ሳኒቴሽን መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ዲቪዥን ለቢሮ መገልገያ የሚጠቀምባቸውን የተለያዩ ማሽኖች ብልሽት በሚያጋጥማቸው ወቅት ጥገና ማከነወን የሚችሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለአንድ ዓመታት ውል በመዋዋል ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር AAWSA/WSIDD/GOV/NCB/NCS001/2018 የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ
The Chancho Town Finance Office is Seeking to Contract a Qualified Company to Undertake the Construction of a Roadside Corridor and Related Works Within Chancho Town.
Addis Zemen(Nov 25, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! NOTICE OF INVITATION FOR BIDNATIONAL COMPITITIVE BIDDING To all Contractors of contractors of category
የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ጠላቂ ፓምፕ /Submersible Pump/ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የእቃ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2018 የደብረ ማርቆስ
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓመት ሰድመተሸን ታንክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 04/2018 በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓመት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን ያገለገሉ (ለተቋሙ አገልግሎት መስጠት የማይቻሉ) አሮጌ ጎማዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EEU/S/R/S/M/ D/B/003/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ