Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Dec 03, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bb984ec6-3261-491b-b53f-884a2c024aa1/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0238-2018-PUR Object of Procurement: Name: Purchase Requisition of

Arbaminch University:Name: Purchase Requisition of ለአባያ ካምፓስ የላብላቶሪ ዕቃዎች ( በድጋሚ የወጣ )፣፣

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ገመኮኤ 03/2018 የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ አይቬኮ የውሃ

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ አይቬኮ የውሃ ቦቴ አጠቃላይ የቦዲ፣ የመካኒካልና የኤሌከትሪካል ሲስተም የጥገና አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 08/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው (የህንጻ መሣሪያ) ፌሮ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU/PMO/NCB/08/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የፅህፈት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽህፈት ቤት የፅህፈት መሳሪያዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የካልሲ ማምረቻ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 11/2018 የ2018 በጀት

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የብረት እና ላሜራ ሼድ ግንባታ ለግንባታው በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት በክልሉ ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ደስ ጄኔራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን ሁለት ሞተር ሳይክሎች ጃፓን ስሪት ሞዴል KARIZMA፣ ህንድ ስሪት ሞዴል PULSAR 200 በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ደስ ጄኔራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን ሁለት

African Network for the Prevention and Protection Against Child Abuse and Neglect (ANPPCAN) -Ethiopia is Looking for the Services of External Auditor to Undertake Annual Audit for the Fiscal Years 2025-2027 and the Firm is Expected to Have a Good Knowledge of IPSAS (International Public Service Accounting Standards)

አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ በቅጥር ጊቢው ውስጥ የሚገኘውን ምቹ የሆነ፣ በርካታ መኪኖችን ማስተናገድ የሚችል የፓርኪንግ ቦታ ላይ የራሱን መሰረተ ልማት እና ለፓርኪንግ አገልግሎቱ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን አሟልቶ፤ እንዲሁም የባለቤቱን እና የራሱን የገቢ ድርሻን የተመለከተ ዝርዝር ሰነድ አቅርቦ አገልግሎቱን ለመስጠት ፍላጎቱ ያላቸው ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

DMC Construction Plc. Wants to Hire Qualified Subcontractors for the Labor-only Portion of the Structural Construction Works for Their High-rise Real Estate Project in Addis Ababa (the DMC Real Estate Mixed Use Apartment Building, Block A1 (3B+G+26))

Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   NOTICE OF INVITATION FOR BID 1. DMC Construction Plc. is

ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለ120 ሰራተኞች አጠቃላይ ጤና፣ የአይን፣ የጥርስ፣ የአደጋና የሞት የመድህን ሽፋኖችን ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ላስገነባቸዉ ባላ 23 ፍሎር ግዙፍ አራት/4/ መንታ ሪል እስቴት የሪስፒሽን ዲስክ እና ግርግዳ ስራዎች የእቃ አቅርቦት እና የእጅ ስራ በዘርፍ ወይም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል