Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየግልፅ ጨረታ ሰነድ ቁጥር NCB/OACELTD/AMF/ 08/2018 በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል

በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ ለምድር ሚዛን አገልግሎት የሚውሉ መሳሪያዎችን በማቅረብ እና ነባር ሚዛኑ ላይ በመግጠም አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ለማድረግ አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ እና በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች ባለ ሁለት እግር

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 24, 2025)   በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ የጨረታ ማስታወቂያ ፕሮጀክት፡– የጎንደር ስታድየም ዕድሳት– ክፍል 1 ቀጣሪ/ደንበኛ፡– የፋሲል ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አድራሻ፡– ጎንደር፣ ኢትዮጵያ 1. የጨረታዎች ግብዣ – የፋሲል ጠቅላላ

የፋሲል ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎንደር ስታድየም ቁሳቁሶች አቅርቦት፣ ዝርጋታ፤ ፍተሻ እና ትግበራ አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል

Government(Oct 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7536a2cb-2496-456d-b9d4-5dc867417e62/open ለሶስተኛ ጊዜ

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የበር ቁልፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Insurance Corporation Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of LED Video Outdoor Digital Screen

Ethiopian Herald(Oct 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation for Bids (Bid No.ESO/PPMD/001/2025) Ethiopian Insurance Corporation invites

SOS Children’s Villages Ethiopia Invites All Capable Suppliers of Goods and Services in the Categories Described in the Attached Document with the Necessary Legal Documentations to Apply for Pre-qualification of Suppliers of Goods and Services, as and When Required for the Year 2025-2027

2merkato.com(Oct 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   SOS CHILDREN’S VILLAGES IN ETHIOPIACall For Prequalification of Suppliers Who

Addis Ababa Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sample Test Analysis Services

Government(Oct 22, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/3beb7315-b204-4b09-87b9-318bcc061525/open  Invitation for

Arsi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of QR Scanner

Government(Oct 22, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/a0748f1d-849c-488f-88ed-21cb0ec18eec/open  Invitation for

Federal High Court Invites Eligible Bidders for the Procurement of Computer and Electronics Item

Government(Oct 22, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/68ea22dc-c8c9-4de2-a494-1a42797a0f38/open  Invitation to

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ በ2018 ዓ.ም የምርጥ ዘር መቋጠርያ ፖሊ-ባጎችን ለማሰራት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 20, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/18 ዓ.ም /ግዥ፣ የአገልግሎት እና ሽያጭ/፡- የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከህዳር 01 ቀን 2018 እስከ ህዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውንና ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com(Oct 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የተነጠረ ሞራ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከህዳር

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 21, 2025)   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 20, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2018 ዓ.ም