Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Dec 29, 2025) ለመጀመሪያ ለሁለተኛ እና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኙው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለሶለተኛ ጊዜ፣ ሎት
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. በግልጽ በጋዜጣ አወዳድሮ የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 01, 2026) ድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ለባዮ ጋዝ /BIOGAS/ ስራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ ፈቃድ ያላቸው WC-5./G.C-6
የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ለባዮ ጋዝ /BIOGAS/ ስራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
2merkato.com(Jan 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የስጋና አጥንት መኖ እና ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የዳልጋ ከብት ሀሞት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥር 01 ቀን 2018ዓ.ም እስከ ጥር 30
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥር 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም የሚያመርተውን ለዶሮ መኖ ግብዓት የሚውል የስጋና አጥንት መኖ እና ከጥር 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን የዳልጋ ከብት ሀሞት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) በድጋሚ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንዳር ዞን የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ ለሁሉም መኪናዎች ዓመታዊ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ
በሰሜን ጎንዳር ዞን የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ ለሁሉም መኪናዎች ዓመታዊ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሲሚንቶ እና ሌሎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/71505f07-3ed7-4851-b80f-2f7b0f85d14e/open Reference
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ 500 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቢሮ G+1 ፎቅ ለማስገንባት የህንጻ ዲዛይን እና የሥራ ዝርዝር እንዲሁም የአፈር ጥናት የሚሰራ የአማካሪ መሃንዲስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ
በደቡብ ጎንደር ዞን የመካነ ኢየሱስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ የማስተማሪያና የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግዥ022/07/18 በደቡብ ጎንደር ዞን የመካነ ኢየሱስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ የማስተማሪያና
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ገብሩ ጅማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/መንገድ ትራንስፖትር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን 10.2 ኪ.ሜ መንገድ ለማሰራት አንድ ዶዘር ማሽን የሰሪት ዘመኑ እ.ኤ.አ ከ2009 ወዲህ የተመረተ ማሽን በሰዓት መከራየት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ሚካኤል ሰይፈ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዮዲት ሰይፈ መካከል ስላለው የፍርድ
በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወወቂያ በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ለሁለተኛ
አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የPod Cast ስቱዲዮ ግንባታ መሣሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 01, 2026) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
የቦታው ስፋት 71.4 ካ.ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ጴጥሮስ አየለ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ገነት ሳርሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ