Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 01, 2026) ድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ለባዮ ጋዝ /BIOGAS/ ስራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ ፈቃድ ያላቸው WC-5./G.C-6

የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ለባዮ ጋዝ /BIOGAS/ ስራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

2merkato.com(Jan 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የስጋና አጥንት መኖ እና ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የዳልጋ ከብት ሀሞት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥር 01 ቀን 2018ዓ.ም እስከ ጥር 30

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥር 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም የሚያመርተውን ለዶሮ መኖ ግብዓት የሚውል የስጋና አጥንት መኖ እና ከጥር 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን የዳልጋ ከብት ሀሞት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Dec 29, 2025) በድጋሚ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንዳር ዞን የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ ለሁሉም መኪናዎች ዓመታዊ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ

በሰሜን ጎንዳር ዞን የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ ለሁሉም መኪናዎች ዓመታዊ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የስቱዲዮ ሀ እና ለ ኮንትሮል ሩም የኢንቴረር ስራን ደረጃ 8 ብቻ የማጠናቀቅ ስራ /የማስዋብ/ ፈቃድ ያለቸዉን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራት ይፈልጋል

የጎንጅ ቆለላ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና መለዋወጫ እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ለባህል ቡድኖች የሚያገለግል) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Dec 29, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ጥላሁን ቢተው እና በአፈ/ተከሳሽ ደረጀ የኔት መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ ከተማ

በደቡብ ወሎ ዞን የሐይቅ ከተማ መጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ግዥና ፋይናንስ አስ/የሥ/ሂደት የቧንቧ መገጣጠሚያዎች፣ የንፅህና መጠበቂያዎች እና የፅህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የሐይቅ ከተማ መጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ግዥና ፋይናንስ አስ/የሥ/ሂደት የቧንቧ መገጣጠሚያዎች፣

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ለቢዘነስ እና ማህበራዊ ጥናት ኮሌጅ አገልገሎት የሚውል የፅዳት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6f348a5e-f9c4-4e5a-b0b1-8d99dd7e4b2e/open  Reference

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሲሚንቶ እና ሌሎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/71505f07-3ed7-4851-b80f-2f7b0f85d14e/open Reference

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ 500 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቢሮ G+1 ፎቅ ለማስገንባት የህንጻ ዲዛይን እና የሥራ ዝርዝር እንዲሁም የአፈር ጥናት የሚሰራ የአማካሪ መሃንዲስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በደቡብ ጎንደር ዞን የመካነ ኢየሱስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ የማስተማሪያና የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግዥ022/07/18 በደቡብ ጎንደር ዞን የመካነ ኢየሱስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ የማስተማሪያና

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ገብሩ ጅማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም