Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 09, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2017 የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራከሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ማጠናከሪያ

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራከሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ማጠናከሪያ ብረት፣ ሚስማር እና የድልድይ ቤሪንግ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ፣ ፕላትኒየም፣ ጊርቦክስ፣ የመኪና ሞተር እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጊ/ከ/አሰ/ገ/ግ/ፋ/286/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የፅህፈት መሳሪያ፣ ጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የመኪና ስፔር ፓርት እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Dec 09, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/92f5f4f5-0320-4563-8edf-6da6e9b4c558/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0153-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 208 ለአንድነት ፓርክ

Prime Minister Office:ሎት 208 ለአንድነት ፓርክ ለሲስተምና ሳኒተሪ ጥገና እቃዎች ግዥ በድጋሚ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን ኮርፖሬሽናችን ሳሪስ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ያሉትን ያገለገሉ ብረታ ብረቶች፣ ንቃይ ቆርቆሮች እና ቁርጥራጭ የተሽከርካሪና ሌሎች ብረታ ብረቶች ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የሰራተኞች የደንብ ልብስና አደጋ መከላከል ግዥ(ሰመራ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት) መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9bf73610-1438-4bea-bd2a-b859a7248045/open Lot Information

የእጅ ሳሙና 175 ግራም 2018 ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/862419ed-e805-48b0-9af7-fa5da3a1feec/open Lot Information

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Eye Google and Lead Hand Glove

Government (May 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/78281c89-1d80-4a04-9817-d4e50bc4ca80/open Lot Information

Hawassa University: Procurement of Buffet Lunch Service Provision

Government (May 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ea64ab2f-4a55-429b-a1bb-9bb770826c7e/open Lot Information

Ministry of Agriculture Hereby Announces the Extension of the Closing and Opening Dates for the Procurement of Sexed Semen and Synchronization Hormones.

Ethiopian Herald (May 17, 2026) Bid Extension Notice RFB Reference No.: ET-MOA-510896-GO-RFB The Ministry of Agriculture originally advertised a bid

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ብትን ጨርቅ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ እና የንጽሕና ዕቃዎች በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት የተለያዩ የጽፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 15/2018 ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች በሎት 1

ስፋቱ 250 ካ.ሜ. በሆነ ቦታ ላይ ያረፈ የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 17, 2026) ለፍ/ቤታችን የህግ ኦፊሰር አቶ ደራራ ኢንሳርሙ ለመልካ ኖኖ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤትለሳጅን ሽብሩ ቶሌራባሉበት በፍርድ ባለመብት