Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኢኢግልድ 004/2018 ለድርጅታችን የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጀት (ኢኢግልድ) የfortigate Firewall Software License እድሳት ግዥ Configuration እና ስልጠና የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Oct 21, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/369cfcad-3e6a-4abb-8848-213bc5264a39/open Invitation for Bid Lot 140 ለአንድነት ፓርክ የወረቀት ማስወገጃ ማሽን በድጋሚ የወጣ
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ የወረቀት ማስወገጃ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Reporter(Oct 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1197/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች
ኦሮሚያ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 19, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ኤልሳቢ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሰንጠረዡ የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 216/92 እና 1147/2019 በተሰጠው ስልጣን
ኤልሳቢ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ