Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 09, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በጉምሩክ ኮሚሽን የስ/ሽ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤትልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 31/2018፣32/2018፣33/2018፣34/2018:35/2018:36/ 2018፣37/2018፣38/2018 እና 39/2018 የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ፣ ፕላትኒየሚ፣ ጊርቦክስ፣ የመኪና ሞተር እና ሌሎች ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 09, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ Commercial Nominees P.L.C የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/14/18 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ የተ/የግል ማህበር ለተለያዩ ተቋማት ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የህንፃ ጥገና እና ተዛማጅ እቃዎች ግዢ እና የመኪና ግዢ (Coaster Electric Mid- Bus) በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 09, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ የጋራ መኖሪያ ቤት እና መኖሪያ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

The Reporter(Nov 08, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION FOR OPEN BID No Item Description Bid Reference No. Bid Closing date & time Bid Opening date &

National Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders for the Supply of Different Items

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Transport and Logistics: Procurement of Hotel Service in Adama City 9 Persons

Government(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 02, 2025)   የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 14/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ

በአብክመ በደ/ወሎ ዞን የወረኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የካፒታል ፕሮጀክት ግንባታ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በደ/ወሎ ዞን የወረኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ

Addis Ababa Business Trading Enterprise (AABTE) Invites Interested and Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Types of Edible Oils, Rice, and Lentils Stew

Ethiopian Herald(Oct 28, 2025)   Invitation to Bid Bid No.:-AABTE/SA/ICB/PG/02/02/2018 Addis Ababa Business Trading Enterprise (AABTE) wants to procure different

በጋምቤላ ጉ/መቅ/ጣቢያ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር ስር የዋሉ እንዲሁም የተተውና የተወረሱ ሆኖ በጋምቤላ ጉ/ቅ/ጣቢያ መጋዘን ውስጥ የሚገኝ ናሽናል ሲሚንቶ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Electric Power (EEP) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Individual Consultancy Services for Technical Assistance on Grid Electricity

World Bank(Oct 30, 2025)   REQUEST FOREXPRESSIONS OF INTEREST (REOI) (CONSULTING SERVICES-INDIVIDUAL CONSULTANCY SERVICE) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia

በሻሻመኔ ከተማ አስተዳደር የመልካ ኦዳ ሆስፒታል በ2018 በጀት ለሰው ሕክምና የሚውሉ የተለያዩ መድኃኒቶች እና የሕክምና መገልገያ /Medical Equipment/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ በሻሻመኔ ከተማ አስተዳደር የመልካ ኦዳ ሆስፒታል በ2018 በጀት ለሰው ሕክምና የሚውሉ የተለያዩ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስተካከያ እና የተሰረዙ ቦታዎችን ለማሳወቅ ይፈልጋል

Addis Lessan(Nov 01, 2025) የ7ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስተካከያ እና የተሰረዙ ቦታዎችን ስለማሳወቅ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና

በአብክመ በምዕ/ጎ/ዞን/የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽህፈት ቤት በከተማ ለአስተዳደሩ ለተቋቋሙ ሴ/ቤቶች 2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 02, 2025) Read Carefully ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  በአብክመ በምዕ/ጎ/ዞን/የሱማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ ለአስተዳደሩ ለተቋቋሙ ሴ/ቤቶች 2018