Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 27, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ24/03/2018 እና በ27/03/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ24/03/2018 እና በ27/03/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 27, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችንና ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቂ 02/2018 የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል በአውሮፓ ህብረት ድጋፍ የቡናውን
የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል በአውሮፓ ህብረት ድጋፍ የቡናውን ዘርፍ ለመደገፍ በተሰጠው እርዳታ አላቂ የኮንስትራክሽንና የግንባታ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ገመድ፣ የተለያዩ መጠን ያለቸው ቶቦላሬዎችና ሼድኔቶች፣ ቋሚ ለዘር ቤት የሚያገለግሉ ኤር ኮንዲሽነሮችና ቬንትሌተሮች ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/08fef100-1f71-4fbe-b2b9-f9aa4f8ea406/open Reference Number: EPU-NCB-G-0018-2018-BID-Open Lot Reference: EPU-NCB-G-0043-2018 BID Procurement Information Procurement Type:
Ethiopian Police University: LOT 43 :- ድጋሜ የወጣ የሞባይል ቀፎ ግልጽ ጨረታ 2018 ዓ.ም
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቡራዩ ክ/ከተማ ከታ ቀበሌ የሚገኝ ስፋቱ 220 ካሬ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸዉ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ
ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ለመጀመሪያ ጊዜ ወጣ የሀራጅ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ሆሳዕና ከተማ አራዳ ቀበሌ የሚገኝ 500 ካሬ የሆነ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የጄኔራል ታደሰ ብሩ ቁጥር 1 የመጀመርያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓመት አገልግሎት የሚውል ኦርጅናል ቋሚ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የጄኔራል ታደሰ ብሩ ቁጥር 1 የመጀመርያ ደረጃ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ103ኛ ኮማንዶ ክ/ጦር መምሪያ የተለያዩ የፅህፈት ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች እና የተለያዩ የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር የ103ኛ ኮማንዶ ክ/ጦር ግጨ
PROCUREMENT OF FINGER PRINT SOFT WARE MAINTENANCE SERVICE /የጣት አሻራ ማሽን ሶፍትዌር ጥገና/
Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/743f92ec-5903-441e-8593-b300d7de0e42/open Reference
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ ያስቀራቸውን ጋቢናዎች በተናጥል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮዽያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ስፋቱ 200 ካሬ የሆነ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት RHS, SHS & Angle Irons & Various Electromechanical Materials & Consumables በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2018 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ