Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሲሳይ ገ/ማርያም እና በፍ/ባለዕዳ እነ አለማየሁ ገ/ማርያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የቦታው ስፋት 171 ካ/ሜ የሆነ የመኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጥገና በግልፅ ጨረታ

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለምን/ሸ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት በመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2018 በሲዳማ ብ/ክ/ መ / የትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመ/ቤቱ ተሽከርካሪ ጥገና ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ

በሲዳማ ብ/ክ/መ/የትምህርት ቢሮ ተሽከርካሪ ጥገና ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ-02/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በአርባ ጉጉ ዲስትሪክት የተለያዩ

በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች