Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 29, 2025)    የጨረታ ማስታወቂያ የአፈፃፀም ከሳሽ፡– ሲንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ የአፈፃፀም ተከሳሽ፡– 1ኛ ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ማህበር 2ኛ ፡– መልካ ሶዳ ወረዳ አስተዳደር መካከል ያለውን

የትራክተር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ለመቂ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ

ለመቂ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ ትምህርት ቢሮ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት በሶስት ቋንቋዎች በሐረሪ በኦሮሚኛ እና በአማርኛ ለተዘጋጁ የአንደኛና

የሐረሪ ትምህርት ቢሮ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት በሶስት ቋንቋዎች በሐረሪ በኦሮምኛ እና በአማርኛ ለተዘጋጁ የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት (ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል) መጻሕፍት የህትመት ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት እና በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ሮለር እና ሎደር በድጋሚ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Roads Administration፡ Procurement of Hard Disk

Government(Nov 19, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/129c120a-a990-4e92-87c6-4b0dcccf8c5c/open Lot Information

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን ላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለጤና ጽ/ቤት እና ለት/ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ፕሮግራም በ2018 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው ለወንቴ ሎላ ጤና ጣቢያ እና ለወንቴ ዶዬ ት/ቤት ለሚያሰራቸው ግንባታዎች በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የስቴሽነሪ እና ፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025)   የስቴሽነሪ እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የስቴሽነሪ እና ፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ

ደርባ ትራንስፖርት ጋኃየተ.የግ.ማ በሥራ ላይ ላሉ ሠራተኞች ለሚገጥማቸው የሥራ ላይ አደጋ (GPA) የጤና ችግርም ሆነ የሞት አደጋ ቢያጋጥማቸው የህክምናም ሆነ የህይወት ዋስትና እንዲያገኙ የኢንሹራንስ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ፖሊሲ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 መ/ግ/ከ/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶችን በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ የጉለሌ ክፍለ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለሀሩማህ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማኅበር የሰጠውን የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውል መሰረት ሊከፍል ባለመቻሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በሐራጅ መሸጥ/ማከራየት ይፈልጋል

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ: Lot-09C ለምርምርና ማህበረሰብ ለድጋፍ አገልገሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1719391e-743f-4045-bc6c-f73cb87ef6e0/open Reference

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ፡ የተሽከርካሪ ዘይት ግዥ

Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c5d816db-9d57-43fa-b87c-2ed1ae28f564/open Reference