Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 19, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ በሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያዬ መንገድ በህገ- ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት

በሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያየ መንገድ በህገ- ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ጉዳዩ ፡- በድጋሚ የወጣ ለዘር መያዣ የሚያገለግሉ የተለያዩ PP bag ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ምርጥ ዘር ድርጅት ለዘር መያዣ የሚያገለግሉ የተለያዩ PP Bag በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር–ግ/ጨ/05/2018 የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሎት በመከፋፈል 2018 በጀት ዓመት በዞን

የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሎት በመከፋፈል 2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት እና ለመሸጥ ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል

Ethiopian Herald(Dec 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። NOTICE OF RE-INVITATION FOR BID  Procuring Entity: Somali Regional State, Pastoral Development Bureau Project Title:

The Somali Regional Pastoral Development Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Motor Cycle with Accessories (Helmet, Hard Hand Clove and Spare Parts)

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባህርዳር ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/aa24b3df-3a5b-4804-8f3b-5b29a89c0973/open Lot Information

የኮንደሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስቴር ጋዲሳ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መፈሪያ ዘርጋው መካከል ስላለው የፍርድ

የቤት የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 20, 2026) የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ ሙሉጌታ የማነህ እና በፍ/ባለዕዳ ብሩክታዊት ግርማይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ደባርቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የቢሮ ኪራይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ደባርቅ ቅርንጫፍ

የጨንቻ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም የምግብ ጥሬ እህል፣ አጥንት የሌለው የበሬ ሥጋ፣ ማጣፈጫዎችን፣ ልዩ ልዩ ሸቀጣሸቀጦችን እና የማገዶ እንጨት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-31/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች

Ethiopian Insurance Corporation Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Vehicles

Ethiopian Herald (May 20, 2026) INVITATION FOR BID(Bid No. FRMD/PD/RE/022/2026) Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተለያዩ ግንባታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ኤፍ ኤምና ቴሌቪዥን ጣቢያ

የስልጤ ዞን ፋ/መምሪያ የዞኑን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋ/መምሪያ የዞኑን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል። በመሆኑም፡- በዘመኑ የታደሰ ንግድ