Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Sep 13, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉብት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Sep 14, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ምንታምር አዝመራው ጠበቃ ደምስ ሹመቴ እና አፈ/ተከሳሽ ስለሞን አስራት መካከል ስላለው የአፈጻጻም ክስ ክርክር ጉዳይ በቡሬ ከተማ አስተዳድር 02 ቀበሌ

የቡሬ ወረዳ ፍ/ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter (Sep 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሀራጅ ቁጥር ዳባ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተቁ የተበዳሪዉ ስም

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Reporter (Sep 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 04/2026/27 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የኩዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በስሩ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት መሣሪያዎችን ፡ የጽዳት እቃዎችን ፡ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፡ የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን እና የሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ1- ቅድመ -አንደኛ መካከለኛ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ /ከ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ1– ቅድመ –አንደኛ መካከለኛ ት/ቤት የጨረታ ቁጥር

የጎባ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማው ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጎባ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማው ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣

The Industrial Parks Development Corporation (IPDC) Invites National Competitive Bids for the Supply of Various Stationery, Cleaning Materials, Vehicle Tires, and Batteries.

Addis Zemen (Aug 25, 2026) Invitation to Re-Bid National Competitive Bid (NCR) The Federal Democratic Republic of Ethiopia Industrial Parks

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር በለሚ ኩ/ክ/ከ/ወረዳ 14 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በመጀመሪያ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ለመከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ለሚ/ኩ/ክ/ከ/ወ/14/ፋ/ 563/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር በለሚ ኩ/ክ/ከ/ወረዳ 14 ፋይናንስ

በጉለሌ ክ/ከተማ የእንጦጦ ፋና ጤና ጣቢያ የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም በጉለሌ ክ/ከተማ የእንጦጦ ፋና ጤና ጣቢያ የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ

በማዕከላዊ /ኢ/ከ/መንግስት የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ የማህረሰብ ቴሌቪዢን ለማስጀመር የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁስ እቃዎች ግዢን ለመፈጸም ተጫራቾችን ለማወዳር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2018-2019 በማዕከላዊ /ኢ/ከ/መንግስት የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ የማህረሰብ ቴሌቪዢን

በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 04 ፋይናንስ ጽ/ቤት የፅዳት ዕቃዎች፣ የእስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የመኪና ዕቃዎች፣ መስተንግዶ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የድንኳን አገልግሎት፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ህትመት፣ ኮምፒውተር ጥገና፣ የፈርኒቸር ጥገና ግዢ እና ቋሚ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ሆፕሻይን ትሬዲንግ ለሰጠው የኦክስጂን ማምረቻ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 26, 2026) የሁለተኛ ዙር የሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ሆፕሻይን ትሬዲንግ