Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድጋሚ የጨረታ ቁጥር ኬኢኮአመኬፋ 004/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ በፋብሪካው ቅጥር ግቢ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ብዛታቸው 15 አስራ አምስት የሚሆኑ CCTV

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ CCTV Camera ለማስገጠም በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዙህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- በድጋሚ ጨረታ የሚወጡ የእቃ የአገልግሎት

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሮል ወረቀት 80×60 ግዥ፣ ተቆልቶ የተፈጨ ቡና አቅርቦት ግዥ እና አይብ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 የምርት ዘመን የሚውል DAP እና UREA

ምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬ የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት 1 የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግንባታ ሎት 2 የውኃ ጥራት እቃዎች 

በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና ንብ/አስ/ቡድን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አዲስ ለተገነባዉ የከንቲባ ቢሮ አገልግሎት የሚውል ሙሉ የፈርኒቸር የጎማ እና የመሳሰሉትን እቃዎች ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር 001/2017 ዓ/ም የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አዲስ ለተገነባዉ የከንቲባ ቢሮ አገልግሎት የሚውል ሙሉ የፈርኒቸር

Ethiopian Muslims Relief and Development Association(EMRDA) Invites Interested and Qualified Bidders/ Suppliers for the Purchase of Motorcycle

Re-AdvertisementEthiopian Muslims Relief and Development Association (EMRDA)Invitation for BidsSupply of MotorcyclesProcurement Number: MC 2/2024 Ethiopian Muslims Relief and Development Association(EMRDA)

ደብረ ማርቆስ ከተማ አስ/ፍ/ቤት የቤት ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ ከሳሽ ወ/ሮ ሃይማኖት ጫኔ በአፈ ተከሳሽ አቶ ገዛሃኝ ጌታሁን መካከል ስላለው የባልና ሚስት የአፈጻጸም ክርክር ጉዳይ በአፈ/ተከሳሽ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአዲስ ዓመት ዋዜማ (ለ2017 ዓ.ም) ለእንግዶች፤ለባለድርሻ አካላት እና ለደንበኞች በስጦታ መልክ የሚበረከቱ እቃዎችን የኮርፖሬሽኑ ሎጎ የታተመበት እና ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የተለያዩ የስጦታ እቃዎችን በኮርፖሬሽኑ ሎጎ በማሳተም ለመግዛት የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ./ብገጨ/01/2017 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአዲስ ዓመት ዋዜማ(ለ2017 ዓ.ም)

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ

በማ/ኢ/ክ/መ/ በስልጤ ዞን የላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሆኑ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ መግዛት ወይም ማሳተም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማ/ኢ/ክ/መ/ በስልጤ ዞን የላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሆኑ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ፍቅሩ አለሙ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ጣምሽኝ ኬርዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት እነ አቶ አውግቸው አሳልፍ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ት አስታውስ ቶማስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአለታ ወንዶ ከተማ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ የጽሕፈት መሳሪያዎችን በጨረታ ዋጋ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 1. በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአለታ ወንዶ ከተማ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ የጽሕፈት