Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government(Feb 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9d90a4ee-b68a-45df-9018-e82f5425b2a9/open Invitation to Bid Procurement of the Biogas Material Procurement Reference No: OWEB-NCB-G-0003-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market
Oromia Water and Energy Bureau: Procurement of the Biogas Material
Addis Zemen(Feb 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ሎት አንድ ኤሌክትሮኒክስ እና ሎት ሁለት፡– ርችት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ
ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እና ርችት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-26/2018በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አደጋ መከላከል እና ጥናት ለአፍሪካ (injury Prevention Initiative for Africa) የ2022 አና የ2023 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል
የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ አደጋ መከላከል እና ጥናት ለአፍሪካ (injury Prevention lnitiative for Africa) በበጎ አድራጎት ድርጅቶች ማህበራት አዋጅ 1113/2011 መሠረት
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል አጭርና ረጅም የጥበቃ ቆዳ ጫማ፣ ኖርማል የወንድና የሴት ቆዳ ጫማ የአደጋ መከላከያ ቆዳ ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/95/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል አጭርና ረጅም የጥበቃ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ሙሉ ልብስና ፕሮቶኮል ሸሚዝ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/93/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ሙሉ ልብስና ፕሮቶኮል
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይ/ዓለም ከተማ ውሃ አገ/ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይ/ዓለም ከተማ ውሃ አገ/ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን የኤሌክትሪክ ዲናሞ ብዛት-6 ፔዳል ባይስክል ብዛት -6 ሞተር
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidder Participates in the Bid for Refractory Bricks Cast Able, Anchors and Calcium Silicate Board
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NO MCF/39/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidder participates
Catholic Relief Services Ethiopia (CRS/Ethiopia) Would Like to Invite experienced and Potential Producers for the Supply of Vegetable Oil & Dry Split Peas (Food Commodity) at CRS Adama Warehouse, Ethiopia
TENDER NOTICEFor the Procurement of VegetableOil & Dry Split Peas(Food Commodity)TENDER REFERENCE# CRS-SC-2024-32 Catholic Relief Services United States Conference of
ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስተዳዳር የቦሌ 17 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2016 ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስተዳዳር የቦሌ 17 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በጨረታ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት ካዛንችስ ጤና ጣቢያ ለ 2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ለ1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ካ/ጤ/ጣ 001/2017) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት ካዛንችስ ጤና ጣቢያ ለ
አጋርነት ለማህበረሰብ ግንባታ አንድ ፋይል አቃፊ ብቻ የሆነ የ2015 ከህዳር-ሰኔ እና የ2016 ከሐምሌ-ሰኔ ሂሳቡን፣ /ሪፖርቱም/ በIBSAS ሆኖ ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ <አጋርነት ለማህበረሰብ ግንባታ> የተሰኘው ማህበራችን አንድ ፋይል አቃፊ ብቻ የሆነ የ2015 ከህዳር-ሰኔ እና የ2016 ከሐምሌ-ሰኔ ሂሳቡን፣ /ሪፖርቱም /