Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.
ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለኤል ኤላ ጋርመንትና ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/06/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 16 ቶን Knuckle Type እና 25 ቶን Telescopic Type Lifting Capacity ትራክ ማውንትድ ክሬን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘውድነሽ ወንድአፍራሽ እና የማነብርሃን ወንድአፍራሽ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 315199 በቀን 13/5/2016 ዓ.ም በዋለው
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኡላ ዱላ 2ኛ ደ/ት/ቤት የትምህርት እቃዎች፣ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ፈርኒቸሮች፣ ፕላንት ማሸነር፣ የላብራቶሪ ግብዓቶች፣ የሕክምና እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት የኡላ ዱላ 2ኛ ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የትምህርት
Amhara National Regional State W/Gojjam Zone Dembecha Zu/ Woreda Finance Office Now Invites Eligible Bidders Who Have General Construction (GC) Licenses for the Construction of Bridge
Invitation for Bids (IFB) Amhara National Regional State west Gojjam zone Dembecha zu/woreda finance office Food System Resilience Program (FSRP)
የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና ሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልፅ እና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣
በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 1 ስር የሚገኘው የልደታ ሰላም የመደ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 1 ስር የሚገኘው የልደታ ሰላም የመደት/ቤት በ2012 ዓ.ም. በጀት
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Decor
Invitation for Bid LOT-086 Purchase Requisition of CAR DECOR FOR RIV O Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0035-2017-PUR Object of
የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ፕላስቲክ ስላብ የመጸዳጃ ቤት ክዳን ግዥ፣ ፈሳሽ ሳሙና ለማምረት የሚያገለግሉ ኬሚካሎችን ማለትም LABSA, SLES, Caustic Soda, Citric Acid, Sodium Silicate, CMC, Perfume & Formalin፣ የእጅ መታጠቢያ እቃ ግዥ ባለ 20 ሊትር ባልዲ ፎሴት ያለው፣ የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ ጨርቅ ግዥ፣ የሳኒቴሽን ግብይት ማዕከል ግንባታ ወይም ማንኛውም ቁሳቁስ ግዥ በኮንስትራክሽን በደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ የሆነ መወዳደር ይችላል፣ የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ ጨርቅ ስፌት ማሽን ግዥ፣ ስምንቶ እና ፌሮ ባለ እና ባለ 6 ግዥ እና አሸዋ እና ኮረት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጋ/ህ/ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ከጤና ሚ/ር ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የተለያዩ ግዥዎችን ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች
Gada Special Economic Zone Authority Now Invites Bids from National Competitive Bidders Who Are Eligible and Capable of Supplying Multi-role Industrial Drone
INVITATION TO BID OROMIA REGIONAL STATE GOVERNMENT GADA SPECIAL ECONOMIC ZONE AUTHORITY (GSEZA) Procurement Ref No: GSEZA/NCB/001/2024 Gada Special Economic
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት አቶ አለሙ ደብሬ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ትርንጎ ሹሚ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ አይነት ጄኔረተሮችን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር OEU/PLW & F/NCB-01/2017 የኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሪጅነ ስር የሚገኙ ዲስትሪክቶች እና አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎች ከዚህ