Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሀርቡ ማደክር ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሳሳሰው 216/92
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ቀላል ተሽከርካሪዎች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው
ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ከሥር በዝርዝር ለተመለከቱት ተበዳሪዎች ያበደረው ገንዘብ በብድር ውል መሠረት መከፈል ስላልቻሉ ባንኩ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከቱትን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዉ የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 7/2018 ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ አዉቶሞቢል እና ሚኒባስ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት
ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ አዉቶሞቢል እና ሚኒባስ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ