Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 22, 2026) አንደኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ መስያ ቁጥር፡- አ/ፋ/ት/ግልፅ ጨረታ/01/2019 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አዲስ ፋና አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አዲስ ፋና አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት፣ ማስጠገን እና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) የተሽከርካሪ ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ሎት 1. የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ ንብረት የሆነው ታታ የጭነት መኪና ሎት 2. የጌዴኦ ዞን መንግስት

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት መኪና በዘርፉ በተሰማሩት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር 07/2019 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሥነ-ስርዓት ሳይፈፀምባቸው የተወረሱ እና በህገ- ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቆች)፤

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሥነ-ስርዓት ሳይፈፀምባቸው የተወረሱ እና በህገ- ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቆች)፣ አዳዲስ አልባሳት (ጫማዎች) እና አዳዲስ አልባሳት (የሱፍ ጨርቆች) በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 11/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis Ababa University Procurement of Sanitary Main Comp/2026/18

Government (Apr 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/aab011a8-9899-4923-8e0a-91347290239b/open Invitation to

Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works Invite to Eligible Bidders for the Procurement of Different Materials.

Ethiopian Herald (Apr 18, 2026) INVITATION FOR BID REGIW-30-2025/2026,3rd-RE-GIW-31-2025/2026, 3rd RE-GIW-32-2025/2026 3rdRE-GIW-33 2025/2026. 3rd RE GIW-34-2025/2026, 3rdRE-GIW-35-2025/2026, 3rd RE-GIW-36-2025/2026 RE-GIW

Addis Ababa University Procurement of Maintenance and Repair Service

Government (Apr 18, 2026)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/8ff93eb2-18cf-431b-9964-cbee1931ec2d/open Invitation

The Ministry of Agriculture Invites Bids for the Execution and Completion of a Solar Powered Shallow Well Irrigation Project, Funded by IFAD and EU.

Ethiopian Herald (Apr 18, 2026) Invitation for Bids Re: Procurement of Solar Powered Shallow Well Irrigation Project Reference: OBA-PACT-NCB-W/16/26 1.

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ሚያዚያ 1 ቀን 2018 ዓ/ም

Addis International Convention Center Share Company (AICC S.C.) Hereby Invites Eligible and Qualified Contractors (G.C./R.C. Grade 4 and Above) to Submit Sealed Bids for the Provision of Labor, Materials, and Equipment Required for the Stream Canal Cleaning and Food Protection Works Project.

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን በተቋሙ ውስጥ የሚገኙ እና ለብዙ አመታት ያገለገሉ ንብረቶች እነሱም የተሽከርካሪ መሳሪያዎች፣ የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች፣ አላቂ ንብረቶች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ላፕቶፕ እና ፕሮጀክተር፣ ፕሪንተር እና የመሳሰሉት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ከምባታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) በድጋሚ 2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሣሽ ከምባታ ዞን ፍትሐብሔር ጉዳዮች ዐ/ህግ እና በአፈፃፀም

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን (Prostaglandin Hormone) በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን /prostaglandin hormone/ ግልጽ የጨረታ ማ/ቁጥር 136/18 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት