Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 02, 2026), Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ ለኢንዱስትሪ እና ለኢንዱስትሪ መጋዘን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 02/2019 በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Dambi Dollo University Procurement of Sport Materials
Government (Mar 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b0b8549a-0cda-4e40-89d7-1ad49b797f90/open Invitation to
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት አመት የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት አመት ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2.
375 ካ.ሜ. ቤትና ቦታ ሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 11, 2026) የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ…..እስከዳር አያሌው አፈ/ተከሳሽ.. …እነ አሰለፈች አያሌው መካከል ስላለው አፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ሎት 1. የጽሀፈት መሳሪያ፣
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-አ/አ/ከ/አ/ከ/ጽ/ቤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እቃ/01/0003/2018 ሎት -1 የተለያዩ ባንዲራዎች፣ ብሮሸር፣ ቢል ቦርድ ፣ፖስተር ፣በባነሮች
የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብአት አቅርቦትና ስርጭት ገጠር ፋ/የስራ ቡድን ለመስኖ አት/ፍራ/ዉሀ አጠቃቀም ቡድን አገልግሎት የሚውሉ የአቡካዶ እና የማንጎ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብአት አቅርቦትና ስርጭት ገጠር ፋ/የስራ ቡድን ለመስኖ አት/ፍራ/ዉሀ
የድሬዳዋ አስተዳደር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ባለስልጣን በድሬዳዋ አስተዳደር ውስጥ የድሬዳዋ የጭነት ተሽከርካሪ ማቆሚያ ተርሚናል ኮንስትራክሽን ፕሮጀክት (የG+4 ዋና ህንፃ፣ G+0 የፖሊስ ጣቢያ ህንፃ፣ G+1 ክሊኒክ ህንፃ እና ዘመናዊ ጋራዥ ከነ ላቫጆው የሱቅ ቢሮዎች እና ደረጃውን የጠበቀ 2 ነዳጅ ማደያ የግንባታ ስራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ድ/ዳ/አስ/ት/ሎ/ባ 0008/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ባለስልጣን በድሬዳዋ አስተዳደር ውስጥ የድሬዳዋ
Ethiopian Investment Commission፡ Procurement of Desktop Computer Core I7
Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5cd13ad5-96a0-437b-a1ed-4e4237acf9f6/open
በሰሜን ጎጃም ዞን የዱርቤቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች እንዲሁም የትልልቅ መስመሮች የውሃ መገጣጠሚያ እና ሄንስንግ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎጃም ዞን የዱርቤቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዱርቤቴ ከተማ