Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳዳር በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራ ዩኒዩን ኃ/የተወሰነ ለዩንዩኑ ምርት እና ግብአት ለማጓጓዝ አገልግሎት የሚውል ሲኖ ካሶኒ 2025 ሞዴል ባለ 400 (አራት መቶ) የፈረስ ጉልበት የጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026)  የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 16, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 46/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ ዉስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 11, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት

ጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል የተለያዩ የዕቃና አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 11, 2026) የዕቃና አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 የሎት ዓይነት ሎት-1 የፅህፈት መሳሪያና ተዛማጅ እቃዎች ሉት-2

የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ካሌብ አገልግሎት ሰጪ ፋርመው ሀውስ ሀ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ሐዋ አሊ መካከል

የአዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ጎማ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 11, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ

The Amhara National Regional State Agriculture Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Farm Tools

Addis Zemen (Sep 11, 2026) SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE (SPN)Grant No 2100155040973IFB No: ET-AMHARA/BOA/AfDB/GOODS/NCB/G-01/2026 1. This Invitation for Bids follows the

በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት የተለያዩ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የህትመት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር 130 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የትራክተር ኪራይ፣ የመኪና ጎማ፣ የሕትመት ሥራዎች፣ የፀረ-ተባይ ኬሚካል፣ ፈርኒቸር (የቤትና የቢሮ እቃዎች)፣ የጽሕፈት መሣሪያ (ስቴሽነሪ) እና የተለያዩ የግብርና ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም በሀገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ በቆርቆሮ ሞተሶሪ የሚሰራ፣ የቢሮ ደረጃ መስራት፣ ለዲኬር በከፖርሳቶ በክፍልፋይ የሚሰራ የመማሪያ ክፍል ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል