Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 04, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT_T594 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአድስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታከሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታክሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  ቁጥር 20/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ እና አስፈላጊ የሚባሉ ግብአቶች ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል። ስለሆነም አሸናፊዎች እቃውን

የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ300ሜትር የከርሰ ምድር ፓምፕ መስመር ዝርጋታን የእቃ አቅርቦትን ጨምሮ ሰርቶ ማስረከብ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ የቴክኒክ መሳሪያዎችና ተዛማጅ እቃዎች፣ ኮምፒውተር ላፕቶፕ እና ተዛማጅ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Jan 04, 2026) ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅትበድጋሚ የወጣ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት

Imagine 1day International Organization (I1D) Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified, and Technically Competent Bidders with Valid Licenses to Procure Different Items

Reporter(Jan 04, 2026) Invitation to Bid Refer. Bid No: I1D/#002/2026 Imagine Iday International Organization (I1D) is an international NGO operating

አምባሰል የንግድ ሥራዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር ወሎ ሰፈር ለሚገኘው ባለ B+G+8 ሕንፃ በጽዳት ሥራ አገልግሎት የንግድ ፈቃድና የስራ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Jan 04, 2026) የፅዳት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ አምባሰል የንግድ ሥራዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር ወሎ ሰፈር ለሚገኘው ባለ B+G+8 ሕንፃ በጽዳት ሥራ

Nib International Bank Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Different Goods & Services

Reporter(Jan 04, 2026) Invitation to National Competitive Bid For the procurement of different goods and services Nib International Bank would

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ አልባሳት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ada6be7e-c351-408e-abc9-f93c6995b3f8/open Lot Information Procurement

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር: የጽዳት ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/69dcf562-6bf9-4c2a-95a5-bc79d27c2de4/open Lot Information Procurement

የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል: የመኪና አገልግልት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e7cbce6c-8fb9-4836-b6f6-ae03be1eb2d0/open Lot Information Procurement

ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጥሬ ቡና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b0b06417-10df-471d-802b-cee8edefd8e0/open Lot Information Procurement

ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት የተሽከርካሪ እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0a01691b-36cb-45ac-8655-082c2c7a03e0/open Lot Information Procurement