Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Dec 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/54dd2729-2d9e-4b46-b82b-373b49465f9f/open Lot Information
ወሎ ዩኒቨርስቲ: በድጋሜ የወጣ የመድሃኒት መደርደሪያ ሸልፍ ጥገና ስራዎች አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
2merkato.com(Dec 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢው ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MBG/PMRD/007/2018 ቢዝነስ ግሩፑ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2019 ስሪት የሆኑ ሻክማን የነዳጅ
ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2019 ስሪት የሆኑ ሻክማን የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢው እና የ2017 ስሪት የሆኑ ሲኖ ትራክ 371 የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢው በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 19, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያግልፅ የጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/007/2018 በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የክሬን፣ ፎርክሊፍት፣ ሎቤድና ተያያዥ የተሽከርካሪ እና የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ
በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የክሬን፣ ፎርክሊፍት፣ ሎቤድና ተያያዥ የተሽከርካሪ እና የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ጨ11/2017 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ 2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት አመታዊ የመኪና ጐማና የመኪና
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ 2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት አመታዊ የመኪና ጐማና የመኪና ዲኮር እንዲሁም የጅፒኤስ /GPS/ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለፋብሪካችን የእርሻ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ BMC MSF/LP/07/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የእርሻ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (May 20, 2026) ማስተካከያ ዳሸን ባንክ አ.ማ. ፣ ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ-16 ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በመላ አገሪቱ ፍላጎትን ላይ መሰረት ያደረገ የድርጅት ታክሲ አገልግሎት (corporate Taxi) የሚያቀርብ ታማኝ አጋር ይፈልጋል፤ በመሆኑም የድርጅት ታክሲ አገልግሎት (corporate Taxi) አቅራቢዎችን ለይቶ ለመቅጠር ይህን መግለጫ አውጥቷል
2merkato.com (May 20, 2026) ለድርጅቶች የታክሲ አገልግሎት በትብብር ለማቅረብ ያለንን ፍላጎት ለማሳወቅ የቀረበ መግለጫ ዋነኛ አላማና ግብ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. የጨረታ እርማት አውጥቷል
Reporter (May 20, 2026) እርማት ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በቁጥር 2713 በገጽ 23 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በወጣዉ የጨረታ ማስታወቂያ
The Consortium of Christian Relief and Development Association (CCRDA)invites Eligible Submersible Water Pump Suppliers to Participate in the Bid Competition of Supplies and Installation of Submersible 7.5 and 9.2K Water Pump
Reporter (May 20, 2026) BID ANNOUNCEMENT The Consortium of Christian Relief and Development Association (CCRDA) is an endogenous nonprofit umbrella
የመተሃራ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የጥገና መለዋወጫዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/06/2026 የመተሃራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለክረምት ለፋብሪካችን ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎች
በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የኮምቦልቻ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኢኒስታሌሽን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WMAK-BMA‐2018-002 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የኮምቦልቻ ወረዳ የገንዘብ
የሜታ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ አቃዎች እና ኢኒስታሌሽን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/M/A/META-2018-003 የሜታ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የ2018
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ /Lap Top Computer, LCD Projector, Printer Machine and Voice Recorder/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር–ት/ቢ/ግ/ጨ/-05/18 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ Lap