Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 10, 2025) የግዥ ግልጽ ጨረታ በድጋሜ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ አቤሜኢ/ሰቼማ/ግ/2018/002 የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ፕሪንተር ቀለም እና ጎማና ባትሪ በአገር ውስጥ
የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ፕሪንተር ቀለም እና ጎማና ባትሪ በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 10, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን ኃ.የተ/የግ/ማህበር አሰላ ያላው ይዞታ ላይ የግድብ ማስፍፊያና ጥገና በፌዴሬሽኑ በተዘጋጀው ቴክኒካል እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን ኃ.የተ/የግ/ማህበር አሰላ ያላው ይዞታ ላይ የግድብ ማስፍፊያና ጥገና በፌዴሬሽኑ በተዘጋጀው ቴክኒካል እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 11, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደንበኞች በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የወሰዱትን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ከፍያ በገቡት ውል መሠረት የኪራይ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 10, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንናልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: ቲሸርት ላይ የቅ/ጽ/ቤቱን ስምና ሎጎ የማተም ስራ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d8889c88-0285-4b89-8a3e-6587f9c95e32/open Lot Information
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር: የፅዳት የማራያል ግዥ ለፕራይ ቤት15 መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7648e42e-6238-4f28-b78f-53ad73071331/open Lot Information
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት አቶ ጠበቃው አሰፋ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጌታያውቃል ዳዊት መካከል ስላለው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎቶች የሚውሉ ቋሚ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር- አ/አ/ፐ/ሰ/የሰ/ሃ/ል/ቢሮ/ግ/ጨ/ቁ/04/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት
የይዞታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 536.85 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አብርሀም ቢርመታ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አሰለፈች ቢርመታ መካከል ስላለው
ከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት የጨረታ ቀን የተራዘመ መሆኑን ያሳውቃል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ቀን የተራዘመ መሆኑን ስለማሳወቅ በአብክመ አ/ብ/ዞን ከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት የመሬት ሊዝ
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት ዕቃ እና ፈርኒቸር በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) ለ4ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት እና
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመስ/ቤቱ አገልግሎት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለቀወት ወረዳ እንስሳትና