Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየግልፅ ጨረታ ሰነድ ቁጥር NCB/OACELTD/AMF/ 08/2018 በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል
በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ ለምድር ሚዛን አገልግሎት የሚውሉ መሳሪያዎችን በማቅረብ እና ነባር ሚዛኑ ላይ በመግጠም አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ለማድረግ አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ እና በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች ባለ ሁለት እግር
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 24, 2025) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ የጨረታ ማስታወቂያ ፕሮጀክት፡– የጎንደር ስታድየም ዕድሳት– ክፍል 1 ቀጣሪ/ደንበኛ፡– የፋሲል ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አድራሻ፡– ጎንደር፣ ኢትዮጵያ 1. የጨረታዎች ግብዣ – የፋሲል ጠቅላላ
የፋሲል ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎንደር ስታድየም ቁሳቁሶች አቅርቦት፣ ዝርጋታ፤ ፍተሻ እና ትግበራ አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል
Government(Oct 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7536a2cb-2496-456d-b9d4-5dc867417e62/open ለሶስተኛ ጊዜ
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የበር ቁልፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ