Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Herald(Nov 04, 2025)   Re-Invitation to Bid BID NO. NCB/EMP/AWSSSE/03/2018 (Re) Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) would like to invite; Eligible bidders for the supply of

Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electromechanical Spare Parts

Addis Zemen(Nov 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– 002/2018 የደቡብ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ፌዴሬሽን ለአርሶ አደሮች ለማቅረብ

የደቡብ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ፌዴሬሽን ለአርሶ አደሮች ለማቅረብ የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና ለራጴ ወረዳ አሲዳማ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና ለራጴ ወረዳ አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 26, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ከዚህ በታች

ኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል የልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/70c1a476-21bb-43a5-86d3-1021b695157c/open Reference

ወሎ ዩኒቨርስቲ የኤሌክትሮኒክስ እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0d2c6055-aecc-4681-8863-317437a56b87/open Reference

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሥልጣን በአዳማ ከተማ ባለ 3 ኮከብ እና ከዚያ በላይ ሆቴል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8e8f723a-a040-4591-992b-feea9d87b4b5/open Reference

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሥልጣን ባለ 3 ኮከብ እና ከዚያ በላይ ሪዞርት ሆቴል በቢሾፍቱ ከተማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6457c6e5-3bba-41ce-b76e-6681741e825d/open Reference

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የጎማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ae17e7be-956b-4bd6-94de-d5ac1f48e04c/open Reference

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃላ/የተ/የግ/ኩ ለተለያዩ አገልግሎት ለመጠቀም የውኃ ቦቴ አጫርቶ በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Oct 26, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃላ/የተ/የግ/ኩ ከዚህ በታች የተገለጹትን ለተለያዩ አገልግሎት ለመጠቀም የውኃ ቦቴ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን የቱርሚ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 26, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከህዳር 01 ቀን 2018 እስከ ህዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን የዳልጋ ከብት ቀንድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 26, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የዳልጋ ከብት ቀንድ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከህዳር 01 ቀን 2018 እስከ