Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ት/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሸ በጀት የእሬሶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሴቶች የመጸዳጅያ ክፍል ግንባታ፣ የእራሶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት /MHM/ና ለመሀል አምባ መዋዕለ ህጻናት ትምህርት ቤት የቦኖ ግንባታ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ለሁለተኛ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ለኢንጌ፣ ጅማ ወለ፣ ለገሬኖ ና ለአበዘት ጤና ጣቢያ አመድ መቅበሪያ ና ለአበዘት ጤና ጣቢያ የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለሁለተኛ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ08/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ08/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ጎላጎል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ድቬንተስ ዊንድ ቴክኖሎጂ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ለመጽደቅ የዘለቄታ የበጎ አድራጎት ድርጅት ጥልቅ የውሃ ጉድጓዶች ቁፋሮ፣ ግንባታ እና የውሃ ምርታማነት ሙከራ ስራዎችን ብቃት ባላቸው ተቋራጮች ለማሰራት ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ/ Deep Well Drilling Project/ ቦታ፦ በደብረ ብርሃን እምዬ ምኒሊክ ክፍለከተማ ፣

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ.የተ.የግ.ማህበር የትራንስፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንሰፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ

Hibret Bank Would Like to Invite Interested & Eligible Venders to Bid for the Supply of Give Away Materials.

Reporter (May 17, 2026) Invitation to Bid Bid No. HB/032/2026 Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders

Elziklag Trading PLC Invites Eligible and Qualified Consulting Firms/technology Companies to Submit Technical and Financial Proposals for the Development of a Scalable, Safe & Innovative Next-generation Ride-hailing and Mobility Platform.

የሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር የስፔርፓርት እቃ ታሽጐ የሚመጣበትን ቆርቆሮ ለአንድ (1) ዓመት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር የስፔርፓርት እቃ ታሽጐ የሚመጣበትን ቆርቆሮ ለአንድ (1) ዓመት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፡ ለ4ተኛ ጊዜ የወጣ ለኮንሶ መጠለያ ግንባታ ቀሪ ወራጅ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d9a2dc61-1cc3-46b8-a570-25c97d13b997/open Lot Information

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፡ ለ ASDEPO Project የጽህፈት ዕቃዎች ግዥ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ

Government (May 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/041ba123-77ce-4d5c-945f-e5fbb6d476b6/open Lot Information

ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Reporter (May 17, 2026), Addis Zemen (May 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/019/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኝውን እርጥብ ቆዳና ከበጎች እና ፍየሎች የሚገኘው እርጥብ ሌጦ፣ የስጋና አጥንት መኖ፣ የዳልጋ ከብት ቀንድ እና ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል