Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Nov 11, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1dd8fd9a-15ea-4155-83fb-e4a594a8074e/open Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-W-0138-2018-PUR Object of Procurement: LOT 64 Purchase

Wolkite University: Procurement of Supply And Fix for Wkush (ለአምስተኛ ጊዜ የወጣ) Wkush

Reporter(Nov 09, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞው አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት

ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞው አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 09, 2025)   በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ የጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 09, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ   የሐራጅ ቁጥር – 008/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Defense: Procurement of Stationery Items

Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/014f2520-7e39-4386-b193-976fa93a8882/open Reference

በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉና በድጋሜ ለሚወጣዉ ለግንደወይን ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት፤ በከተማዉ ለሚሰራዉ የአደባባይ ግንባታ ጨረታ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የአገር ዉስጥ ፈርኒቸር፣ ዘመናዊ ፈርኒቸር፣ አደባባይ ግንባታ እንዲሁም የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ርብ ኃላ/የተወሠነ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ቀበሌ 04 በመደበኛ በጀት ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ባለቤዝመንት ሦስተኛ ፎቅ (B+G+3) ለማሰራት እንዲሁም ሲሚንቶ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለከሚሴ እናቶችና ህጻናት ሆስፒታል ግንባታ የወለል ሥራ ኢምፖክሲ /5mm Thick Epoxy Floor Finish/ የማቴሪያል አቅርቦትና የመቀባት ሥራ፣ በዘርፉ በተሰማሩ ህጋዊና ብቃት ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ: ለተማሪዎች አገልግሎት የሚሆን የተፈጨ በርበሬና ቅመማ ቅመም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9152b7d5-4ec4-4556-8178-dc3b63f62646/open Reference

Dire Dawa University:Procurement of Auto Spare Parts

Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/844f8a35-338f-4250-8d6c-746474a5d266/open Reference

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ በለሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት/ በወረዳው ሥር ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በመደበኛው በጀት ለሁሉም ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የአመታዊ የእስቴሽነሪ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የስፖርት እቃዎች ሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የባህርዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የፅሕፈት መሳሪያ እና የፅዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Oct 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህርዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት

Hawassa University: Procurement of 10 Sanitary Items for Student Services

Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b464643a-4416-4845-a385-2c1e6889020c/open Reference