Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 11, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን የተባለ የበጐ አድራጐት ድርጅት ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ የጽ/ቤት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን የተባለ የበጐ አድራጐት ድርጅት ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ የጽ/ቤት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 11, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት፡– 1. የተለያዩ ህትመቶች ለሶስተኛ ጊዜ ለማሳተም 2. የተለያዩ የመማርና ማስተማር

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ለሶስተኛ ጊዜ ለመግዛት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 11, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ከታች በሰንጠረዡ ስማቸው የተገለፁት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ተበዳሪዎች ከባንኩ የተበደሩትን የብድር ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት ተመላሽ ባለማድረጋቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መጋዘን እና የትራክተር ጋሪ /Trailer/ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ለመሽጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ተበዳሪው የተበደሩትን ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት ግንባታው 82% ላይ የደረሰ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Agriculture Wants to Notify Bid Extension for RFB Reference No.: ET-MOA-510896-GO-RFB

Ethiopian Herald (Apr 25, 2026)  Bid Extension RFB Reference No.: ET-MOA-510896-GO-RFB It is recalled that the Ministry of Agriculture advertised

በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያ፣ ንግድና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በመደበኛ የሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል

ኢንሀንሲንግ ፓስተራሊስት ሪሰርች ኤንድ ዴቬሎፕመንት ኦልተርኔቲቭስ አንድ ያገለገለ መኪና ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢንሀንሲንግ ፓስተራሊስት ሪሰርች ኤንድዴቬሎፕመንት ኦልተርኔቲቭስ (ኤፓራዶኦ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን አንድ ያገለገለ መኪና

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኘው ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ዕቃ ግዥ በዘርፉ ለተሰማሩ አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል ጋቢና አገልግሎት የሚውል ጥገና ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደኢመባ 12/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለሠቁ ኢት 4-21646 ቶዮታ ሃይላከስ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፤ ዞን፤ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈለጋል

የድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለት/ቤቱ ቋሚ ዕቃዎች፣ ልዩልዩ መሳሪያዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ከእነ እጅ ዋጋ፣ የሰራተኞች ካፌ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

Dangote Packaging Materials Plc (Ethiopia) is Seeking Bids for the Purchase of 216mt of PP Recycle Pellets (50mt White, 166.53mt Colored).

The Reporter (Apr 25, 2026) Call for bid for Purchase of PP Recycle Pellets from Dangote Packaging Materials Plc. Ethiopia:

አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ. የኩባንያዉ ዋና መ/ቤት ህንጻ ዉስጥ ቤዝመንት ለመኪና ፓርኪንግ አገልግሎትና እና 9ኛ ፎቅ ለGY አገልግሎቶች ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል