Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 06, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት ላይ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. በጨረታው መሳተፍ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት ላይ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ቻግኒ ቅርንጫፍ ለአቶ ተዋቸው አምበሉ እና ወ/ሮ ጥሩነሽ ብርሃን ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለጸ መኖሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 34/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1fa9002d-c592-4b38-97b3-239494423e6b/open Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-W-0063-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ 4-29120 ሪቮ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የሪቮ መኪና ታፒሴሪ ስራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን መምሪያ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የሚዲያ/የስቱዲዮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Awi Nation Administration Zone Dangila Wereda Administration Invites Bids for Architectural and Engineering Design for a G+4 Office Building, Assembly Hall, Fence with Security Guard Tower, and Architectural Design for an Existing Building in Dangila Town.

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሚያስተዳድራቸው ሰራተኞች የህክምና አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችለው የዱቤ ህክምና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሚያስተዳድራቸው ሰራተኞች የህክምና አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችለው የዱቤ ህክምና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደጀን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ኮምፒዩተርና ተዛማጅ እቃዎች እስከ ዝርጋታው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 03 በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደጀን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ኮምፒዩተርና ተዛማጅ

በሚዛን ግብርና TVET ኮሌጅ ባለቤትነት በ2018 ዓ/ም የበጀት ዘመን ሊያሰራ ላሰበው የአጥር እና የመግቢያ በር ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሚዛን ግብርና TVET ኮሌጅ ባለቤትነት በ2018 ዓ/ም የበጀት ዘመን ሊያሰራ ላሰበው የአጥር እና የመግቢያ

Bio and Emerging Technology Institute: Procurement of Consultancy and Service

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/29be5578-3714-4357-9a63-9ea66a008718/open Lot Information Procurement

አ/አ ቫይረሱ በደማቸው ያሉ ወገኖች ማህበር ጥምረት (ANOPA+) ሲሆን እ.ኤ.አ ከ2025 በጀት ዓመት ሂሣብ ለማስመርመር /ኦዲት ለማስደረግ/ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አ/አ ቫይረሱ በደማቸው ያሉ ወገኖች ማህበር ጥምረት (ANOPA+) ሲሆን እ.ኤ.አ ከ2025 በጀት ዓመት

በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በዳዋ ጨፋ ወረዳ አስተዳደር የሸክላ ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት ለንግድ እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል

አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገሉ YTO-130 የሆነ የእርሻ ትራክተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) ሁለተኛ (2ኛ) ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገሉ YTO-130 የሆነ