Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 07, 2026) INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID Bid Reference No; – TRD (RCFSP) 08 PROCURMENT OF RCFSP for New Road Construction. The Southwest Ethiopia People Regional State Transport

The South West Ethiopia Peoples’ Regional State Transport and Road Development Bureau Invites Bids for New Road Construction

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር በ10ኛ ዕዝ ግዥ ቡድን በበጀት ዓመቱ የቀላል የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን እና የወታደራዊ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ባለበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ፣ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ ለስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሀራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት የጀነሬተር ሙሉ ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d4fd4b1e-e852-459a-99e9-481b56ab00eb/open  Invitation to Bid 

The Oromia Mineral Development Authority (OMDA) Have Secured a Budget for the Procurement of “Geological, Geophysical & Geochemical Equipment’s for Geological Work”

መንቼኖ ሀላባ ሆሪሲንካ ኃ/የተወሰነ ሁለገብ የገበሬዎች ህ/ስራ ዩኒየን የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶች አገልግሎት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደረቅ ጭነት ማመሳስሻ ጨረታቁጥር 002/2018 ዓ/ም መንቼኖ ሀላባ ሆሪሲንካ ኃ/የተወሰነ ሁለገብ የገበሬዎች ህ/ስራ ዩኒየን

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ የ2018 በጀት አመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እና ሞተር ሳይክል በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) ሁለተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ የ2018 በጀት አመት ለቢሮ አገልግሎት

Organization for Rehabilitation and Development in Amhara (ORDA) Has a Plan to Purchase External Auditing Service for the Period 2025 (ORDA Addis Ababa Building Financial Activities)

Addis Zemen(Jan 09, 2026) Invitation for open Bid Bid No, ORDA /0B/01/2026 1. Organization for Rehabilitation and Development in Amhara

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት: የሆቴል አገልግሎት ጝዠ ባለ 4 ኮከብ ደረጃውን የጠበቀ ለሁለት ቀን አገልግሎት የሚሰጥ እስከ 350 ሰው የሚይዝ አዳራሽ ያለው በቂ የመኪና መቆሚያ ያለው ቢያንስ 5 የመወያያ ክፍል ያለው