Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Nov 07, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/579672ba-08c2-472f-9695-ef72b5021969/open Reference Number: SU-NCB-G-0002-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: SU/P/G/NCB/006/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የበሬ ስጋ አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 07, 2025) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 06 /ት ፅ/ቤት የዕውቀት አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 06 /ት ፅ/ቤት የዕውቀት አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ ልዩ ልዩ አስፈላጊ የሚሆኑ ማቴሪያሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ድጋሜ የወጣ ለቢሮ ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት፤ ምስራቅ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ እና ሰሜን አዲስ አበባ ቅርንጫፍ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት፤ ምስራቅ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ እና ሰሜን አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድረው መከራየት ይፈልጋል
Government(Nov 07, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/30fc9771-bb31-46d0-acfa-7f8f0419356a/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0110-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 165 ለአንድነት
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት: የመኪና መፈተሻ ሚረር በድጋሚ የወጣ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Carter Center Ethiopia Invites Sealed Bids from Registered Suppliers for the Rental of Various Vehicle Types (Toyota Land Cruisers, Mini-Bus, Coaster Bus) for a One-year Contract to Support Project Activities in Amhara, Oromia, SNNPR, Gambella, Beneshangul Gumz, Tigray, and Afar Regions.
The Reporter (Apr 25, 2026) Invitation for Bid NCB No.011/2026 Tcc-E The Carter Center Ethiopia is a non-profit international NGO
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክ/መንግስት በመተከል ዞን መስተዳደር የወምበራ ወረዳ ገን/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና የስፖርት ልብስ በ2018 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክ/መንግስት በመተከል ዞን መስተዳደር የወምበራ ወረዳ ገን/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት መላኩ ብርሃኔ እና በፍ/ባለዕዳ ፍሬወይኒ ብርሃኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
በደቡብ ኦሞ ዞን ቱርሚ ከተማ መሬት አስተዳደር በመደበኛው ለንግድ 16፣ ለመኖርያ 17 በድምሩ 33 ቦታዎችን እንዲሁም በልዩው ጨረታ ለንግድ ኢንቨስትመንት በቁጥር 1 ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Apr 25, 2026) መደበኛ እና ልዩ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኦሞ ዞን ቱርሚ ከተማ መሬት አስተዳደር በ2018
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 692 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨ 05/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጀሪካን፣ ፈሳሽና ደረቅ ሳሙናዎችን እንዲሁም ሌሎች የጽዳት መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ሕጋዊ ተጫራቾችን ማጫረት ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Apr 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎችን
ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት ለ150 ሰዓት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ለ100 ሰዓት አጠቃላይ ለ250 በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት
Artificial Intelligence Institute፡ Procurement Of የወለል ምንጣፍ እጥበት (Carpet Cleaning)
Government (Apr 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f57804ea-fc6a-43ae-a579-04133026211b/open Lot Information