Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 11, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ከታች በሰንጠረዡ ስማቸው የተገለፁት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ተበዳሪዎች ከባንኩ የተበደሩትን የብድር ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት ተመላሽ ባለማድረጋቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መጋዘን እና የትራክተር ጋሪ /Trailer/ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ለመሽጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ተበዳሪው የተበደሩትን ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት ግንባታው 82% ላይ የደረሰ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 10, 2025)   የግዥ ግልጽ ጨረታ በድጋሜ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ አቤሜኢ/ሰቼማ/ግ/2018/002 የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ፕሪንተር ቀለም እና ጎማና ባትሪ በአገር ውስጥ

የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ፕሪንተር ቀለም እና ጎማና ባትሪ በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 10, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን ኃ.የተ/የግ/ማህበር አሰላ ያላው ይዞታ ላይ የግድብ ማስፍፊያና ጥገና በፌዴሬሽኑ በተዘጋጀው ቴክኒካል እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን ኃ.የተ/የግ/ማህበር አሰላ ያላው ይዞታ ላይ የግድብ ማስፍፊያና ጥገና በፌዴሬሽኑ በተዘጋጀው ቴክኒካል እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Hibret Bank Invites Bids for the Supply and Related Service of ATMs, Including Standard Lobby ATMs (30 Units), Standard TTW ATMs (20 Units), and Recycler Lobby ATMs (5 Units).

Reporter (Apr 26, 2026) Invitation to Bid Bid No. HB/030/2026 Hibret Bank would like to invite interested Local and International Bidders

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ግዥ ከተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCDE 008/2018 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ግዥ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ8ኛ ዙር 40/60 እና 2ኛ ዙር የካፒታል ፕሮጀክት ንግድ ቤቶች ጨረታ ውጤት አሸናፊዎች ዝርዝር

Addis Lessan (Apr 25, 2026) የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ADDIS ABABA HOUSING DEVELOPMENT CORPORATION የ8ኛው ዙር የ40/60 የቤት ልማት

Hawassa University፡ Procurement of Grinder and Portable Balance MC 2nd Round

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2ab1e27d-5604-44ed-8fb9-3d61a4a7b083/open Lot Information

ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ፡ ለግንባታ ስራ የሚዉሉ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2a612ef7-730b-4afb-ad57-08692e613ce0/open Lot Information

Salale University፡ Procurement of Educational Materials

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/22a5a3fc-0def-45a2-aed8-edd5856457d1/open Lot Information

University of Gondar፡ Procurement of Food(ለምርቃ ፕሮግራም የምሳ ግብዣ አገልግሎት የሚውል)

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/029900ca-80c9-4651-9cc5-f4b4a261f21b/open Lot Information

ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ፡ የተለያዩ ሚስማሮች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b3da8da1-9ebb-4c34-b0ed-a7ddba99d1ae/open Lot Information

ወጋገን ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች እና ባንኩ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሽከርካሪ፣ ሞተር ሳይክሎች እና ቋሚ ንብረቶች አሁን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 26, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PAF/07/26 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች