Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 12, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 15/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ ጽ ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 11, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ የሞጣ ከተማ የመጠጥ ውኃና ፍሣሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የ4(አራት) ዓመት ማለትም

የሞጣ ከተማ የመጠጥ ውኃና ፍሣሽ አገልግሎት ጽህፈት ቤት የ4(አራት) ዓመት ማለትም 2014፣ 2015፣ 2016 እና 2017 ዓ.ም በጀት አመት ሂሣብ በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 11, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ቁጥር ኢሚኔበ.ግ.ጨ. 006/2018ዓ.ም በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡- ሎት 1

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 11, 2025)   በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ  በሀገር መከካከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምረያ የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የምልምል ሰልጣኝ ወታደሮችና በሆስፒታል

በሀገር መከካከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምረያ የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የምልምል ሰልጣኝ ወታደሮችና በሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን የተጣራ የበሬ ስጋ እና የቦቆሎ ቅንጬን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/05/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የክልሉ ንብረት የሆነውን በክልሉ ገንዘብ ቢሮ ግቢ፣ በተለያዩ የዞን መአከሎች የተለያዩ ጋራጆች ውስጥና በተለያዩ ወረዳዎች የሚገኙ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ኮምባይነር (Combiner Brand: Kubota Country of Origin China) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 23, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻው ከዚህ በታች የተገለፀውን ተበዳሪ ለሰጠው

የቤቱ ስፋት 175 ካ/ሜ ከግቢው ለቤቱ የሚደርሰው በተነጻጻሪ ድርሻ 251 ካ/ሜ በጠቅላላ በፕሮፖርሽን ለቤቱ የሚደርሰው የቦታ ስፋት 426 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሀይሉ ኢብሳ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ገረመው ኢብሳ መካከል ስላለው የፍርድ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት የመድሃኒት እና የህክምና መገልገያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ

የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ለቃሊቲ ማሰልጠኛ ማዕከል የሚሆን የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8adfe7d0-0022-4a71-b857-c9157babab57/open Lot Information

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ አገልግሎት የሚውል የወንዝ ድንጋይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/563562ef-e963-4c95-b4f3-4fdfe648587e/open Lot Information

Mekelle University፡ Procurement of Electric Motor

Government (Apr 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/74a94eeb-f101-47f8-ac13-5ed25353036c/open Lot Information

Hawassa University፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Apr 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0c539a03-e647-4a83-8f65-d7dcf4261967/open Lot Information