Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 13, 2025)   ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ ሎት 1፡_

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ ኤሌክትሮኒክስ (ላፕቶፕና ሞባይል ቀፎ) እና ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት/ተጫራች መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Herald(Nov 13, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation  for Re-Bid Re: Survey Equipment Id: MOA/PACT-G-NCBP-2.2/25 1. The Ministry of Agriculture, Participatory Agriculture & Climate Transformation Programme

Ministry of Agriculture Invites Sealed Bids from Eligible Entities (bidders) for the Provision of Purchaser Total Station, Hand GPS & Levelling

Addis Zemen(Nov 13, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ የምስራች ይልማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ይልማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

ስፋት 104.16 የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ቡና እና ሻይ፣ ምግብ ነክ እቃዎች፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 01/2018 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች

ሲንቄ ባንክ ያገለገሉ የአሉሚኒም ፓርቲሽን መስኮት፣ በር እና የበር ፍሬሞችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታቂያ ቁጥር 014/2018 ሲንቁ ባንክ ያገለገሉ

ኦሮሚያ ባንክ አክሲዮን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ኦሮሚያ ባንክየአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (LOT-30) 1. ኦሮሚያ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በትውልድ ኢትዮጵያዊ ሆነው

በፌዴራል ማረ/ኮሚሽን ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል የሲቪል ሰራተኞች፤ የስፖርተኞች የሥራ ልብስና ጫማዎች እንዲሁም ለህግ ታራሚዎች አግልግሎት የሚውል ዩኒፎርም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል

Commercial Bank of Ethiopia Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for the Procurement of the RASP (Runtime Application Self-Protection) System

Fortune(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID 1. Commercial Bank of Ethiopia

SIINQEE BANK S.C. Invites Interested and Potential Bidders for the Procurement of a Digital Screen Display

Reporter(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Top of Form Invitation bid National Competitive bidding (NCB) 1. SIINQEE BANK S.C invited Interested and

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. G+3 መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉንና በሠንጠረዡ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ያበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ ለብድር መክፈል ዋስትና እንዲሆን የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Selam Children’s Village (SCV) is Seeking a Consulting Firm to Provide Expert Legal, Financial, and Strategic Guidance to Successfully Manage the Complete Restructuring of SCV’s Business Enterprises

Reporter(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Selam Children’s Village Invitation to Bid: Consultancy for the Legal,