Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 11, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈዉ – የተያዙ – የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት10/03/2018 እና በ13/03/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 11, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የገልባጭ መኪና ኪራይ አገልግሎት በድጋሚ የቁርጥ ዋጋ ግዥ የጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ የሚያገለግሉ ገልባጭ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ የሚያገለግሉ ገልባጭ መኪኖች ተከራይቶ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 11, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን የተባለ የበጐ አድራጐት ድርጅት ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ የጽ/ቤት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን የተባለ የበጐ አድራጐት ድርጅት ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ የጽ/ቤት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 11, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት፡– 1. የተለያዩ ህትመቶች ለሶስተኛ ጊዜ ለማሳተም 2. የተለያዩ የመማርና ማስተማር
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ለሶስተኛ ጊዜ ለመግዛት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Somali Regional Education Bureau Wants to Procure Various Goods and Maintenance Services for the Somali Regional Education Bureau (REB) Through a Local Competitive Bidding Process.
Ethiopian Herald(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Invitation for Local Competitive Bidders Somali Regional Education Bureau invites interested bidders for Procurement
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የጽሕፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና የኔት ወርክ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ መጋረጃ ለቢሮ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት በሎት 1/
ሜዴክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል መንግስት የበጀት ድጋፍ የተቋቋመ እና በክልሉ የልማት ድርጅት ማዕቀፍ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፣ በጤና አገልግሎት እና አቅርቦት ላይ ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን የህክምና መሳሪያዎች እና ሪኤጀንቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል ይዞ መግዛት ይፈልጋል
The Reporter(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሜዴክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ዘዴ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
About All Children-Africa (AAC-A) Invites Interested Bidders for Procurement of Study on Early Childhood Care and Education for Internally Displaced Children in Ethiopia
Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Call for Research Consultant –
624 ካ.ሜ. ቦታ ላይ ያለው ቤት የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
Yedebub Nigat(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ም ከሳሽ ወ/ሮ በቀለች ጎኣ
የገላን ጉዳ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ማዘጋጀ ቤት አገልግሎት የሚውሉ ገልባጭ መኪናዎች፣ ሎደር፣ ኤክስካቫተር፣ ዶዘር D8R፣ ግሬደር እና ሩሎ፣ መኪናዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የገላን ጉዳ
በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2018 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ
የማ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሁለት ሎት ማለትም የተሽከርካሪዎች ጥገና ጋራዥ ጨረታ እና አላቂ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 የማ/ኢ/ክ/መንግስት