Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ንብረቶች ማቆያ ቦታ (Recovery Yard) ግዥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ለተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ንብረቶች ማቆያ ቦታ(Recovery Yard) አገልግሎት የሚውል ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Reporter(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለግሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር እባ/009/2018 እናት ባንክ
እናት ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 14, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በፍ/ቤት ትዕዛዝ መሰረት ለሽያጭ የቀረቡ የፋብሪካ ማሽነሪዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 32/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በፍ/ቤት ትዕዛዝ በኢስተርን
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በፍ/ቤት ትዕዛዝ በኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞን(ዱከም) የሚገኝ የፋብሪካ ማሽነሪዎችና ዕቃዎችን ማለትም Used Fully Electric Socks Knitter Machine Used Computerized Knitter Fully Computerized Socks Knitting Machine) Used 3-Phase Electronic Voltage Stabilizer (voltage Regulator): Used Screw Compressor and Used Refrigeration Compressed Air Drier ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 14, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና መኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአብክመ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አብክመ/ኢቴቢ/ግ/ጨ/ 03 /2018 በአብክመ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት
በምሥራቅ ጐጃም ዞን የስናን ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለባለበጀት ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽ/መሳሪያዎች፣ ኮምፒውተርና የኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች፣ ህትመት እና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጐጃም ዞን የስናን ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለባለበጀት ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ
የደቡብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለደቡብ ጎንደር ዞን ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለደቡብ ጎንደር ዞን ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1
ለደባርቅ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ እቃዎች በሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ለደባርቅ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ እቃዎች በሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የይዞታው ስፋት 385.79 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሰርካአለም አፍራሳ እና በፍ/ባለዕዳ
በደቡብ ወሎ ዞን ወገልጤና ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ የመኪና እስፔር ፓርት፣ ፈርኒቸር እቃ እንዲሁም ቋሚ እቃ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን ወገልጤና ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Warehouse Rental Service with Security
Government(Dec 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/740b2bae-bb10-4e79-bb74-9a21d8cdff1e/open Reference
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:- ኢ/ኤ/አ/አ/ም/ሪ/5039/100/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ
በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል በስሩ ላሉ ግንባታዎች የጥገና ሥራ የኮርኒስ፣ የሲራሚክ፣ የጣራ እና ሌሎችም የጥገና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል በስሩ ላሉ ግንባታዎች የጥገና ሥራ የኮርኒስ፣ የሲራሚክ፣