Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሳ ወረዳ ገንዘብ ኢ/ትብ/ጽ/ቤት ለይ/ዴ/ወ/ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1 የኤሌክትሮኒከስ፣ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ፣ ሎት 2 የይ/ዴ/ወ/መንገድ ትራንስፖርት
በሰሜን ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሳ ወረዳ ገንዘብ ኢ/ትብ/ጽ/ቤት ለይ/ዴ/ወ/ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት እና ግንባታ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡– ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ. ሎት-1 (የፅዳት እቃዎችና ስቴሽነሪ) እንዲሁም ሎት-2 (የሰራተኞች ደንብ ልብስ) ለመግዛት በድጋሜ ግልፅ ጨረታ በማውጣት ህጋዊና ብቃት ያላቸውን በዘርፉ
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ. የፅዳት እቃዎችና ስቴሽነሪ እንዲሁም የሰራተኞች ደንብ ልብስ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 05, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 002/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Injibara University: Procurement of Office Furniture
Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/860f0a64-ffd2-40bb-9cfd-c761d2879567/open Reference
Ministry of Defense፡ Procurement of Heavy Duty Gloves (Nitrile)
Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4996d6e2-d03a-4ac8-aff2-45a76d38ce21/open Lot Information Procurement
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለአንሰሳት ህክምና ለስፓና ፕሮጀክት የመዳኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bec3a3c7-c1da-420a-b2e4-ec697c7f7e29/open Lot Information Procurement
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተለያዩ ካኪ ፖስታ የመ/ቤቱ አርማ እና ስም ያለበት እና ባለ አርማ ወረቀት የመ/ቤቱ ሎጎ የያዘ የደብዳቤ መፃፃፊያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8b10256c-3920-412c-826f-ec510f0cf86b/open Lot Information Procurement
ዲላ ዩኒቨርሲቲ የሪቮ መኪና ታፒሴሪ ስራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1fa9002d-c592-4b38-97b3-239494423e6b/open Lot Information Procurement
አርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት በአርባ ምንጭ ከተማ ከሪዞርት የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/35cd1ab1-1de5-4099-b416-3c1aff479021/open Lot Information Procurement
የአብክመ ፍትህ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ቪዲዮ ካሜራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ፍትህ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ሎት 01∙ የተለያዩ ቪዲዮ ካሜራ ግዥ በግልጽ ጨረታ
Zemen Bank S.C is Updating its Supplier List and Invites Qualified Companies to Register for the Supply of Goods, Services, and Works Across Various Categories
Reporter(Jan 04, 2026) Supplier Listing Announcement Zemen Bank S.C is planning to update its suppliers list by incorporating reliable and
ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 04, 2026) የመጀመረያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሀራጅ ቁጥር ዳባ/ደዲ/0018/23 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት