Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 10, 2025)   የግዥ ግልጽ ጨረታ በድጋሜ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ አቤሜኢ/ሰቼማ/ግ/2018/002 የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ፕሪንተር ቀለም እና ጎማና ባትሪ በአገር ውስጥ

የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ፕሪንተር ቀለም እና ጎማና ባትሪ በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 10, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን ኃ.የተ/የግ/ማህበር አሰላ ያላው ይዞታ ላይ የግድብ ማስፍፊያና ጥገና በፌዴሬሽኑ በተዘጋጀው ቴክኒካል እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን ኃ.የተ/የግ/ማህበር አሰላ ያላው ይዞታ ላይ የግድብ ማስፍፊያና ጥገና በፌዴሬሽኑ በተዘጋጀው ቴክኒካል እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 11, 2025)   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደንበኞች በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የወሰዱትን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ከፍያ በገቡት ውል መሠረት የኪራይ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 10, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንናልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሰቲት ሁመራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የባህላዊ ሙዚቃ መሳሪያዎችና አልባሳት ዕቃዎች እንዲሁም የስፖርት ቁሳቁስ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ደብረኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ መሰረዝ ይፈልጋል

Bekur (Apr 27, 2026) የተሰረዘ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ/ን/አስ/ር ቡድን ለደብረ ኤልያስ ወረዳ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር እና እስካነር ዕቃዎችን በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር ግጨ 04/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የአየር ንብረት አያያዝ አፈፃፀም ፕሮግራም

የአብክመ ውሀና ኢነርጂ እና የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ የቢሮ መገልገያ የኤሌክትሮኒክ እቃዎች (ሰርቨር) እቃ፣ Fire Wall & የተለያዩ የጅኦሎጅ የማዕድን የመስክ ጥናት መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ድርጅት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ እንዲሁም

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 27, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ

The German Foundation for World Population (DSW-Ethiopia) Invites Qualified Bidders for the Supply and Delivery of One Mindray BC-780 CBC Machine and One Medical Shelf.

Addis Zemen (Apr 27, 2026) Invintation to Bid German Foundation for World Population (DSW-Ethiopia) invites qualified bidders for the supply

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ደረጃውን የጠበቀ የመረብ ኳስ ፣ የእግር ኳስ እና የመረብ ኳስ መረብ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ddbbb602-49c5-441d-b14b-a28e70ea6d9e/open Lot Information