Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8c5d0edf-7db8-4ad8-98e1-e077cad183f7/open Reference Number: ECC-NCB-G-0266-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/G/2018/BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የተፈጥሮ አበባ ግዥ

Addis Zemen(Dec 29, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው (የህንጻ መሳሪያ) ፌሮ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው (የህንጻ መሳሪያ) ፌሮ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 8/2018 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቆላና መስኖ

የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለቆላና መስኖ ጽህፈት ቤት የግንባታ ማሽነሪ ኪራይ በጨረታ በማዉጣት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብቶች 1ኛ አቶ መሰለ ገዴቦ 2ኛ አቶ ዘነበ ብርሃን የፍ/ባለዕዳ ፋራት ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው ክርክር ጉዳይ በመ/ቁጥር 78336 በ15/4/2018 ዓ/ም በተሰጠው ውሳኔ ንብረትነቱ

የምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የሲኖትራክ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኤጄሬ ማረሚያ ቤት ሐምሌ 01/2018 እስከ ታህሳስ 30/2019 ድረስ ለ6 ወር የሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የበሰለ ምግብ እና ያልበሰለ እህሎች፣ የማገዶ እንጨት፣ የማጣፈጫ ሸቀጣሸቀጥ ለሚያቀርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ማህበራትም ሆነ ድርጅት እንዲሁም ለህግ ታራሚዎች ምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት፣ የማጣፈጫ ሸቀጣ ሸቀጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Eka Kotebe General Hospital: Procurement of Electronics Equipment

Government (Jun 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d6c0ab80-d8b4-44b7-82c8-caf9149a08e0/open Lot Information

Dashen Breweries S.C. Hereby Notifies All Prospective Bidders of a Bid Extension for the Design, Supply, Installation, Commissioning, and Handover of a Dry/Grist Milling System (10 T/h) for its Gondar Plant.

2merkato.com (Jun 02, 2026) Bid extension INVITATION TO BIDTender No. DBSC/ICB/07C/2026 Dashen Breweries S.C invites interested & qualified international and

በወላይታ ዞን የሶዶ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ሚስትቡሽ መኪና፣ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች፣ የቧንቧ ብረቶች፣ የእርሻ መሳሪያዎች፣ ፕላስቲኮች፣ ቆራሌ ብረቶችና ቆርቆሮዎች፣ አሮጌ ጎማዎች፣ የውሃ ፓምፕ፣ ጀነሬተር፣ ትሪድል ፓምፕ፣ ብረታ ብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፒያሳ የሚገኘውን የኤሌክትሪክ ህንፃ ለሱቅና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 01, 2026) ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ-ግጨ/036/2018 ተቋማችን ፒያሳ የሚገኘውን የኤሌክትሪክ ህንፃ ለሱቅና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን በግልጽ

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ግንቦት 14/2018 ዓ.ም የወጣውን ግልጽ የሃራጅ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

Addis Zemen (Jun 01, 2026) ግልጽ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የተራዘመ መሆኑን ስለመግለፅ ተቋማችን አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዲስ ዘመን

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያቁጥር MSF/LP/08/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች

ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ እንዲሁም የጨረታ ማስተካከያ ማድረግ ይፈልጋል

Reporter (May 31, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ፣ ቁጥር 002/2018 ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች