Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 05, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ቅድስት አስፋ እና በፍ/ባለዕዳ አዱኛ አጥናፉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.195881 በ30/3/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

የይዞታ ስፋት 150 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 05, 2025)   ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጀኔሬተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ባለ 110 ኪሎዋት ጀኔሬተር ግዥ በሰነድ ላይ ባለው መስፈርት መስረት በዘርፉ ላይ

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ባለ 110 ኪሎዋት ጀኔሬተር ግዥ በሰነድ ላይ ባለው መስፈርት መስረት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 05, 2025) Read Carefully በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/031/25 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሽን ባንክ ቶዮታ ሚኒ ባስ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Nov 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የድርድር የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሰረት ከዳንኤል ጌታሁን እርሻ ፕሮጀክት

ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ: የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2dbbab4e-cd7d-4bf5-af16-6df7aa2496e4/open Reference

በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ መገልገያ የፅህፈት መሳሪዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ የውሃ ጉድጓድ ቆፋሮና መስመር ዝርጋታ እና የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Republican Guard: Procurement of Maintenance Equipment

Government(Oct 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/29a7c751-6706-44ed-8ced-88b3b0eadc30/open Reference

Oda Bultum University: Procurement of Mechanical Engineering Laboratory Equipment

Government(Oct 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/29eb73ab-86fc-4387-9741-cd214a2635eb/open Reference

አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ ኤሌክትሮኒክስ፣ ምግብ ነክ፣ የስፖርት እቃዎች፣ የእጅ ሰዓት፣ ኮስሞቲክስ፣ መነፅር እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ኮር መሳይ ብረት፣ ሴራሚክ፣የወዳደቀ ጎማና ድንጋይ፣ ቁራሌ በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ለቃሉ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የግንባታ እቃዎች፣ የውሃ እቃዎች፣ የመኪና እቃዎች እና አመታዊ የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ሲዝ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የቧንቧ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ የእንስሳት መድሃኒቶችን በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

The Sidama Region Road Development and Transport Bureau Wants to Hire Grade 3 and Below Consulting Firms to Conduct Road Design and Supervision Services for 20 Specific Road Projects

Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. Invitation to Bid Sidama

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት ሞተር ሳይክል፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጀኔሬተር፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት