Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 03, 2026) የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ለመግዛት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/4B/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ከነተከላው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government(Jan 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e4e263e9-e3ca-4aef-a276-f16855186212/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-NC-0686-2018-PUR Object of Procurement: ተስተካክሎ በድጋሜ የወጣ ለግድግዳ

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ፡ ተስተካክሎ በድጋሜ የወጣ ለግድግዳ ኮርኔስ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን አቅርቦ መስራት የአገልግሎት ግዥ (ፔዳ ግቢ) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ኪሩቤል ወንድወሰን እና የፍ/ባለዕዳ እነ ጌታቸው አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/200465 በ16/08/2017 ዓ/ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat(Jan 03, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስወቂያ በአፈ ከሳሽ አቶ ቡቼ ታመነ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ወጣቴ ቶሼ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ ፋራ ቀበሌ ውስጥ

የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ የሆነ መኖርያ ቤት የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልገሎት ዘርፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው

አዋጭ ፋውንዴሽን ባለፉት ስድስት ወራት ሲሠሩ የነበሩትን የድርጅቱን የሂሳብ ሥራዎች ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) የድርጅቱን ሂሳብ ሥራዎች ለማስመርመርየወጣ ማስታወቂያ አዋጭ ፋውንዴሽን ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሲቪል ማህበረሰብ ባለሥልጣን በተሰጠው ፈቃድ መሰረት ሀገር በቀል

ወሎ ዩኒቨርስቲ የህትመት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7fb8853f-f65b-40d2-b713-4794c80740fe/open Reference

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Water Treatment

Government(Dec 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1f98f65b-a5cc-4780-9d90-805d9c97f53b/open Reference

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ የሠራተኛ የደንብ ልብሶች፣ ጫማዎች፣ ሸሚዞች እና የመሳሰሉትን ሌሎች አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 30, 2025) በድጋሚ የወጣ የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ሰነድ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር፡ የተለያዩ የሠራተኛ የደንብ ልብሶች፣ ጫማዎች፣ ሸሚዞች