Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሱታና ንግድና የማማክር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ የፓስታ ማኮረኒ ለፋብሪካ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀከት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 12, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 20/2018 ዓ/ም በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሱታና ንግድና የማማክር ሥራዎች ኢትርፕራይዝ
ጎንደር አይራ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚሰጥ የከርሰ ምድር ውሃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ይዞ ማስቆፈር (ማሰራት) ይፈልጋል
Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጎንደር አይራ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚሰጥ የከርሰ ምድር ውሃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት
የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብዓት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ቡድን ለ2018/2019 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውሉ ዳፕ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር-001/2018 የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብዓት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ቡድን ለ2018/2019 የምርት ዘመን አገልግሎት
የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Jan 12, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሽታ ሰውነት እና በአፈ/ተከሳሽ ሽመላስ መኩሪያ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአንጅባራ ከተማ
የኮንዶሚኒየም መኖሪያ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Jan 12, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አለምሸት መልሰውና እና በአፈ/ተከሳሽ ሜላት አጉማስ መካከል ባለው የገንዘብ አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ በአንጅባራ
በምሥራቅ ጐጃም ዞን የማቻከል ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽህፈት ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለሚያስፈልቸዉ የግንባታ ሥራዎች እና የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስራትና መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጐጃም ዞን የማቻከል ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ
በማእከላዊ ጎንደር ዞን መስተዳድር ውስጥ የሚገኘው የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጎንደር ዙሪያ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የሚውል G+3 የቢሮ ግንባታ ሥራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 12, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ጎንደር ዞን መስተዳድር ውስጥ የሚገኘው የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጎንደር ዙሪያ
የእብናት ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለእብናት ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት አገልግሎት የሚዉሉ የዶቅሚት ወንዝ ጠለፋ ፕሮጀክት ግንባታ እና ዘመናዊ የእጅ ጉድጓድ ግንባታ ማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የእብናት ገንዘብ ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚዉሉ በአዉሮፓ ህብረት DRR በጀት ሎት
የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለሥራ የሚፈልጋቸውን የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለሥራ የሚፈልጋቸውን ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት