Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር- 22/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተሸሻለው የጉምሩከ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀጽ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT_T594 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአድስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታከሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታክሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 20/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ እና አስፈላጊ የሚባሉ ግብአቶች ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል። ስለሆነም አሸናፊዎች እቃውን
የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ300ሜትር የከርሰ ምድር ፓምፕ መስመር ዝርጋታን የእቃ አቅርቦትን ጨምሮ ሰርቶ ማስረከብ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Adigrat University፡ Procurement of Consultancy Services for Maintenance & Renovation Design, Supervision & Contract Administration of Adigrat Hospital ,maintenance of War Damaged Blocks at Main Campus and Teacher’s Residential House
Government(Dec 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3793e6ce-bf4e-45c4-ae75-85bf3835f74a/open Reference
የመ/ሜዳ ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች እና የግንባታ ደረጃዎች የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 31, 2025) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የመ/ሜዳ ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስና ፕላን መምሪያ ለአ/ም/ከ/አስ/ግብርና መምሪያ እንስሳት ጤና ጥበቃ የላቦራቶሪ ቁሳቁስ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 31, 2025) የዕቃ ግዥ ጨረታ ጥሪ የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስና ፕላን መምሪያ ለአ/ም/ከ/አስ/ግብርና መምሪያ እንስሳት ጤና ጥበቃ የላቦራቶሪ
Jima Horo Woreda Agriculture and Land Office Invites Sealed Bids for the Construction of Ilu Burar Upgrading SSIP in Kellem Wollega Zone, Oromia Region.
Ethiopian Herald(Dec 31, 2025) Request For Bid (RFB) Procurement Ref.No:- ET-ORO-JIMA HORRO- FSRP-517279-CW-RFB/25 1. Jima Horo Woreda Agriculture and Land
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት የጭነት መኪና እና Wheel Loader ማሽን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 31, 2025) ጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለመብት የቢሾፍቱ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የፍድ ባለ እዳ ጳውሎስ ዘለቀ ጠቅላላ ተቋራጭ የግንባታ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 06 በምስራቅ በር ቁ.2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 31, 2025) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየግዢ ጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 06 በምስራቅ
የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አውቶቢስ መኪና መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለ መብቶች 1ኛ መሀቡብ ሙስጠፋ 2ኛ/ ሰሚራ ሙስጠፋ 3ኛ/ ዚያዳ ሙስጠፋ 4ኛ/ ነኢማ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የቦንጋ ከተማ አስተዳደር በቁጥር 2060/08 መሠረት የኢኮኖሚ ክላስተር ህንፃ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 31, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ 2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ 2018 የበጀት ዓመት፡– 1. የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ለአንደኛ እና ለሁለተኛ