Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ራሚስ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰውን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ

ራሚስ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘዉን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Jan 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል፡- ሎት አንድ የመጀመረያ ሕክምና መስጫ ሳጥን (First Aid Kit) በድጋሚ የወጣ፣ ሎት ሁለት የተጣራ ንቅል ስጋ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የመጀመረያ ሕክምና መስጫ ሳጥን (First Aid Kit) እና የተጣራ ንቅል ስጋ የአንድ ኪሎ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Jan 11, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (Re-bid) 1. Commercial Bank of Ethiopia, invites interested and qualified bidders/suppliers for the purchase of the following goods/service

Commercial Bank of Ethiopia Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for the Purchase of Digital Walkie Talkie Radio, Digital Base Station Radio and Digital Repeater

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 32/2018 የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ተሽከርካሪ መኪናዎች፣ ያገለገለ

የደብረብርሀን እንጨት ማቀባበሪያ ኃ/የተ/ የግል ማህበር 120 ቶን ግሉ ፓውደር /urea Formaldehyde Powder Resin Glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 11, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረብርሀን እንጨት ማቀባበሪያ ኃ/የተ/ የግል ለግንባታ መስሪያ እና ለፈርኒቸር የሚሆን ጥራት

በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግስት በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ፅህፈት ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ጄኔሬተሮችን እና ሌሎች ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግስት በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ፅ/ቤት በሽያጭ መለያ ቁጥር

The Adama City Administration Finance Office Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Personal Safety and Protection Materials

Addis Zemen(Jan 11, 2026) Request for Bids (Invitation for Bids) Country: Ethiopia Name of Project: Urban Productive Safety Net and

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከፊንጦ- ሰዳሞ አንደኛ ደረጃ ት/ት ቤት ባለው መንገድ የዥማን ወንዝ የስላቭ ድልድይና የ3 ሲንግል ፓይፕ ጥገና ስራ፣ ከሰፋቶ ቀርሳ እስከ አባከና እና ከአባከና ገርጋራ ላለው መንገድ የጠጠር ጥገናና አዲስ የጠጠር ስራና የፓይፕ እና ፎርድ ስራ፣ ከአረዳ – ጅማ ወለኔ ባለው መንገድ የቆቼ ወንዝ የገርደር ድልድይና የ6 ፎርድ እና አንድ ባለ 900 እና 600 ሚሚ ሲንግል ፓይፕ እና ከዘሬ ማዕከል እስከ ሸርት ድረስ ላለው የጠጠር ስራና ሁለት ባለ 1220 ሚሚ ሲንግል ፓይፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የተለያዩ ፕላስቲክ በርሜሎች እና የኤሌክትሪክ ምጣድ ስቶቭ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አባዶ ራስ የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ማኅበር እና የፍ/ባለዕዳ አልኣለም ታረቀኝ መካከል

Dilla University፡ የባልትና ውጤቶች ግዥ//

Government(Jan 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b39dca69-3182-448f-839d-0bac41498df2/open Reference

Dilla University: የባልትና ውጤት ሽሮ ግዥ

Government(Jan 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ce23f952-f027-4928-b605-5926ff1a83f3/open Reference

Dilla University: የእንስሳት ተዋጽኦ አይብ ግዥ

Government(Jan 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/dc74e2ee-b04b-41d6-adc3-aa4bcd3dffe3/open Reference