Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በማሻሻያ አዋጅ 807/2005 መሰረት የካፒታል እቃ ፋይናንስ ስርዓት ለማቅረብ የተቋቋመ እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የስራ ፈቃድ የተሰጠው የፋይናንስ ተቋም ሲሆን በአራዳ ክ/ከተማ ከጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ 6 ኪሎ በሚወስደው መንገድ ድንበሬ መታሰቢያ ህንጻ ጎን የሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት ህንጻ ውስጥ 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ ያሉትን ቦታዎች እና ቦሌ ክ/ከተማ ቡልቡላ ሳይት የሚገኘውን 40/60 የንግድ ለካፌ ና ሬስቶራንት እንዲሁም ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ለማከራየት ይፈልጋል

Ethiopian Herald(Dec 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  RE-Invitation for BidBid No: NCB/HCWSSSE/GMR/07/2017Hawassa City Water supply and Sewerage Service Enterprise 1. Hawassa Town Water supply and Sewerage Service Enterprise Hawassa City Water

Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Intends to Purchase Reagents with All Accessories

Addis Zemen(Dec 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2018 በጀት ዓመት ላቀዳቸው ስራዎች በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማወዳደር በድጋሚ የመኪና ኪራይ፣ የተለያዩ የኤሌትሪክ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2018 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና የቧንቧ እቃዎች፣ የነዳጅ ቦቲ መኪና ኪራይ እና የፅዳት ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የዳንግላ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለመኖሪያ እና ለድርጅት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን 3ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Bekur (May 18, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የዳንግላ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የመሬት ማስተላለፍ ቡድን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ

Ministry of Defense: Procurement of Sanitary Items

Government (May 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6433259d-ca1a-4c4b-baae-66824dd0acb0/open  Invitation to

የአዊ /ብሔ/ ዞን/ ከፍ/ፍ/ቤት ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ ባጃጅ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ግዛቸው ፈንቴ እና በአፈ/ተከሳሽ ታደሰ ቦጋለ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ገንዘብ ክስ ክርክር

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ በላይነሽ መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አንሙት የኔነህ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ

ፀደይ ባንክ ደሴ ዲስትሪክት የቦታው ስፋት 1698.43 ካ.ሜ የሆነ ለሆቴልና ቱሪዝም የሚውል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ ለአቶ ሽመልስ አማረ ቀወይ ለሰጠው ብድር በመያዣ ያስያዘውን በደሴ ከተማ ቀበሌ

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና  በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ አጉማስ መኩሪያው፣ 2ኛ ብርቱኳን ታከለ፣ 3ኛ ጠጄ

ስፋቱ 250 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ቸኮል ጥናው እና በአፈ/ተከሳሽ አስማረ ገረም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ አዝመራው ዳኛው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ይቻላል ምናየ መካከል ባለዉ ገንዘብ ክርክር

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሽ አብየ ቢተው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ